ሰነድ መቀየሪያ

ሰነዶች ኮፒ ማድረጊያ እና መቀየሪያ ወደ OpenDocument XML አቀራረብ በ መጠቀም በ LibreOffice.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose File - Wizards - Document Converter.


አዋቂው ሰነዶችን ይቀይራል ከ Microsoft Word, Excel እና PowerPoint. የ ፋይሎች ምንጭ አይቀየርም ነገር ግን ይነበባል: አይታረምም: አዲስ ኢላማ ፋይሎች ላይ ይጻፋል በ አዲስ የ ፋይል ስም ተጫማሪ በ ተመሳሳይ ወይንም አዲስ ፎልደር ውስጥ

የ ሰነድ መቀየሪያ አዋቂ የ ያዛቸው የሚከተሉት ገጾች ናቸው:

ሰነድ መቀየሪያ ገጽ 1

የሚቀየሩትን የ Microsoft Office ሰነዶች አይነት መወሰኛ

ከ ሰነድ መቀየሪያ የቀጠሉ ገጾች

መወሰኛ ለ እያንዳንዱ ቴምፕሌት አይነት እና የ ሰነድ አይነት: የሚነበብበት ዳይሬክቶሪ እና የሚጻፍበት ዳይሬክቶሪ

ሰነድ መቀየሪያ ባጠቃላይ

ባጠቃላይ ማሳያ በሚቀየር ጊዜ ምን እንደሚመስል እርስዎ ሲጫኑ መቀየሪያ.

መሰረዣ

ከ ተጫኑ መሰረዣ ንግግሩ ይዘጋል የ ፈጸሙት ለውጥ አይቀመጥም

ወደ ኋላ

እርስዎን ምርጫዎች መመልከት ያስችሎታል ባለፈው ደረጃ ላይ የ መረጡትን የ አሁኑ ማሰናጃ ይቀመጣል

የሚቀጥለው

የ አሁኑን ማሰናጃ ማስቀመጫ እና ወደሚቀጥለው ገጽ መቀጠያ

መቀየሪያ

እርስዎ ከ ተጫኑ ወደፊት ንግግሩን: ይህ ቁልፍ ይቀጥሉ ይሆናል: በ መጨረሻው ገጽ ላይ ቁልፉ ስሙ መቀየሪያ ይሆናል: መቀየሩ የሚፈጸመው ይህን ቁልፍ ሲጫኑ ነው

Please support us!