LibreOffice 24.8 እርዳታ
ይህ ገጽ የሚታየው ሰነዱ ቀደም ብሎ ከ ዳታቤዝ ጋር ከ ተገናኘ ነው: የ ማመሳከሪያ ዋጋዎች በ ዳታቤዝ ውስጥ ይቀመጡ እንደሆን መወሰኛ
የት እንደሚቀመጥ መጠቆሚያ የ ማመሳከሪያ ዋጋዎች የ ማመሳከሪያ ዋጋ የሚወክለው የ አሁኑን ሁኔታ የ ቡድን ሳጥን በ ዳታቤዝ ውስጥ ነው
ይህ ገጽ የሚታየው ሰነዱ ቀደም ብሎ ከ ዳታቤዝ ጋር ከ ተገናኘ ነው
እርስዎ የ ማመሳከሪያ ዋጋዎች ዳታቤዝ ውስጥ ማስቀመጫ ይወስኑ ዋጋዎቹ የሚጻፉት የ ተመረጠው ዳታ ሜዳ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ነው: የ ዝርዝር ሳጥን የሚያሳየው ሁሉንም የ ሜዳ ስሞች ነው ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ ፎርሙ የሚገናኘውን ወደ
ይወስኑ እርስዎ የ ማመሳከሪያ ዋጋዎች በ ፎርም ውስጥ ብቻ ማስቀመጫ እና ዳታቤዝ ውስጥ አይደለም