LibreOffice 7.3 እርዳታ
የ ንድፎች አይነት እና የ ታለመውን የ መመልከቻ ሪዞሊሽን መግለጫ
የ ምስል አቀራረብ መወሰኛ: እርስዎ እንዲሁም መግለጽ ይችላሉ የ ማመቂያ ዋጋ ለ መላኪያ
ፋይሎቹ የሚላኩት እንደ PNG ፋይሎች: የ PNG ፋይሎች ታምቀው ነው የሚላኩት ምንም ዳታ ሳይጠፋ: እና እስከ 256 ቀለሞች ይይዛሉ
ፋይሎቹ የሚላኩት እንደ GIF ፋይሎች ነው: የ GIF ፋይሎች ታምቀው ነው የሚላኩት ምንም ዳታ ሳይጠፋ: እና እስከ 256 ቀለሞች ይይዛሉ
ፋይሎቹ የሚላኩት እንደ JPEG ፋይሎች ነው: የ JPEG ፋይሎች ታምቀው ነው የሚላኩት ምንም ዳታ ሳይጠፋ: እና እስከ 256 ቀለሞች ይይዛሉ
የ ተወሰነ የ ማመቂያ ዘዴ ለ JPEG ንድፎች: A 100% ዋጋ የሚያቀርበው በጣም ጥሩ ጥራት ነው ለ ትልቅ ዳታ መጠን: የ 25% ዋጋ የሚያሳየው ትንሽ ፋይሎች ዝቅተኛ የ ምስል ጥራት ነው
ለ ታለመው መመልከቻ ሪዞሊሽን መግለጫ: እንደ ተመረጠው መመልከቻ አይነት ይለያያል: ምስሉ ይታያል በ ተቀነሰ መጠን: እርስዎ መወሰን ይችላሉ የ መቀነሻውን መጠን እስከ 80% የ ዋናውን መጠን
ይምረጡ አነስተኛ ሪዞሊሽን የ ፋይሉን መጠን አነስተኛ ለማድረግ: ለ ማቅረቢያም ቢሆን ከ በርካታ ተንሸራታች ጋር
ይምረጡ መካከለኛ ሪዞሊሽን ለ መካከለኛ-መጠን ማቅረቢያ
ይምረጡ ከፍተኛ ሪዞሊሽን ለ ከፍተኛ -ተንሸራታች ማሳያ
የ ድምፅ ፋይሎች ውጤት መግለጫ መወሰኛ ለ ተንሸራታች መሸጋገሪያ ተልከዋል