LibreOffice 7.6 እርዳታ
የ ህትመቱን አይነት መወሰኛ
እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ከ ፈለጉ የሚካተቱትን ክፈፎች: አርእስት መፍጠሪያ: ወይንም የ ማቅረቢያ ማስታወሻ ማሳያ መፍጠር ይችላሉ
ለታሰበው መላኪያ የ መሰረታዊ ማሰናጃዎች መግለጫ
መፍጠሪያ መደበኛ የ HTML ገጾች ከ መላኪያ ገጾች
መደበኛ የ HTML ገጾች በ ክፈፍ ውስጥ መፍጠሪያ: የ ተላከው ገጽ ይቀየራል በ ዋናው ክፈፍ ውስጥ: እና ክፈፉ በ ግራ በኩል ይታያል በ ሰንጠረዥ ይዞታዎች በ hyperlinks ፎርም ውስጥ
ለ እርስዎ ሰነድ የ አርእስት ገጽ መፍጠሪያ
የ እርስዎ ማስታወሻ እንደሚታይ መወሰኛ
ነባር የ HTML ማቅረቢያ እንደ kiosk መላኪያ: ተንሸራታች ራሱ በራሱ ይቀጥላል ከ ተወሰነ ጊዜ በኋላ
የ ተንሸራታች መሸጋገሪያ እርስዎ እንዳሰናዱት ጊዜ ይለያያል ለ እያንዳንዱ ተንሸራታች በ ማቅረቢያ ውስጥ: እርስዎ በ እጅ ካሰናዱ የ ገጽ መሸጋገሪያ: የ HTML ማቅረቢያ አዲስ ገጽ ያስተዋውቃል በ እርስዎ የ ፊደል ገበታ ላይ ማንኛውንም ቁልፍ ሲጫኑ
የ ገጽ መሸጋገሪያ የሚካሄደው ራሱ በራሱ ነው ከ ተወሰነ ጊዜ እረፍት በኋላ እና በ ማቅረቢያው ይዞታዎች ላይ ምንም አይተማመንም
እያንዳንዱ የ ማቅረቢያ ገጽ የሚቆይበትን ጊዜ መወሰኛ
ራሱ በራሱ እንደገና ይጀምራል የ HTML ማቅረቢያ የ መጨረሻው ተንሸራታች ከታየ በኋላ
በ ዌብ ማስተላለፊያ መላኪያ ውስጥ: ራሱ በራስ ጽሁፍ ይመነጫል በ Perl ወይንም በ ASP ድጋፍ: ይህ ተናጋሪውን ያስችለዋል (ለምሳሌ: መናር በ ቴሌፎን ስብሰባ ላይ ተንሸራታች በ መጠቀም ከ ኢንተርኔት ላይ) ተንሸራታቾች ለ መቀየር በ አድማጮች ዌብ መቃኛ ውስጥ: እርስዎ ያገኛሉ በርካታ መረጃ በ ዌብ ማስተላለፊያ በኋላ በዚህ ክፍል ውስጥ
እርስዎ በሚመርጡ ጊዜ የ ASP ምርጫ: የ WebCast መላኪያ ይፈጥራል ASP ገጾች: ያስታውሱ የ HTML ማቅረቢያ ዝግጁ የሚቀርበው በ ዌብ ሰርቨር ASP የሚደግፍ ሲሆን ነው
በ ዌብ ማስተላለፊያ መላኪያ በ መፍጠር የ HTML ገጾች እና የ Perl ጽሁፍ
መወሰኛ የ URL (ፍጹም ወይንም አንፃራዊ) የሚገባው በ ተመልካቹ ማቅረቢያውን ለ መመልከት
የ URL (ፍጹም ወይንም አንፃራዊ) መወሰኛ: የ ተፈጠረው የ HTML ማቅረቢያ በ ዌብ ሰርቨር ላይ የ ተቀመጠበት
የ URL (ፍጹም ወይንም አንፃራዊ) መወሰኛ: ለ መነጨው የ Perl scripts.
እነዚህ ሁለት የሚቻሉ ምርጫዎች አሉ ለ መላኪያ LibreOffice ማስደነቂያ ማቅረቢያ በ መጠቀም የ ዌብ ማስተላለፊያ ቴክኖሎጂ: ንቁ የ ሰርቨር ገጾች (ASP) እና Perl.
በ ሁለቱም ጉዳይ: የ ዌብ ማስተላለፊያ የ HTTP ሰርቨር ይፈልጋል የሚያቀርብ አንዱን Perl ወይንም ASP እንደ scripting: ስለዚህ የ መላኪያ ምርጫ እርስዎ እንደሚጠቀሙት HTTP ሰርቨር ይወሰናል
ለ መላክ ወደ ASP በ LibreOffice ማስደነቂያ ሰነድ ይምረጡ ፋይል – መላኪያ ይህ ይከፍታል የ መላኪያ ንግግር: እርስዎ ይምረጡ የ HTML ሰነድ የ ፋይል አይነት እንደ: ዳይሬክቶሪ ከ መረጡ እና የ ፋይል ስም ካስገቡ በኋላ: ይጫኑ መላኪያ ለ መላክ እንደ ASP, እኛ እንመክራለን የ "ምስጢር" ፋይል ስም ለ HTML ፋይል (ለ በለጠ መረጃ ከ ታች ይመልከቱ) ለ እርስዎ ይታይዎታል የ HTML መላኪያ ንግግር: በርካታ ፋይሎች ይጻፋሉ እርስዎ በ መረጡት ዳይሬክቶሪ ውስጥ
ማቅረቢያው የሚጠቀመው የ ገባውን የ ፋይል ስም ነው: በ ተንሸራታቾች መካከል ለ መቀያየር በ ተመልካቹ: እርስዎ ማስቀመጥ ይችላሉ የ WebCast ፋይሎች በ አካባቢ ውስጥ ወይንም ማስቀመጥ በ ቀጥታ በ HTTP ሰርቨር ውስጥ: እርስዎ በኋላ ማስተላለፍ ይችላሉ የ ተቀመጡ የ አካባቢ ፋይሎች ወደ የ HTTP ሰርቨር ውስጥ በ FTP. ያስታውሱ የ WebCast የሚሰራው ፋይሎች ሲጠየቁ ብቻ ነው በ HTTP ሰርቨር
እርስዎ ተመሳሳይ ዳይሬክቶሪ ለ ተለያዩ የ HTML መላኪያዎች አይጠቀሙ
ይምረጡ በ ዌብ ማስተላለፊያ እንደ ማተሚያ አይነት በ ሁለተኛው ገጽ በ HTML መላኪያ አዋቂ ላይ
በ ዌብ ማስተላለፊያ ቦታ ምርጫ ውስጥ: ይምረጡ የ ንቁ ሰርቨር ገጾች (ASP) ምርጫ: እርስዎ አሁን መቀጠል ይችላሉ መግለጽ ሌሎች ማሰናጃዎችን ወይንም መላክ ማስጀመር በ መጫን የ መፍጠሪያ ቁልፍ
እርስዎ መጠቀም ይችላሉ በ ዌብ ማስተላለፊያ ፋይሎቹን እንደላኩ ወዲያውኑ መድረስ ይችላሉ በ HTTP ሰርቨር ላይ
ለምሳሌ:
እርስዎ ገጥመዋል እንበል የ Microsoft Internet Information Server በ እርስዎ ኮምፒዩተር ላይ: እርስዎ ሲያስገቡ የ "c:\Inet\wwwroot\presentation" ዳይሬክቶሪ እንደ HTML የ ዳይሬክቶሪ ውጤት በ IIS ማሰናጃ ላይ: URL በ እርስዎ ኮምፒዩተር የሚገመተው እንደሚቀጥለው ነው: "http://myserver.com".
እርስዎ ፋይሎች አስቀምጠዋል የ መላኪያ ሂደት በሚፈጠር ጊዜ በ c:\Inet\wwwroot\presentation\ ዳይሬክቶሪ ውስጥ: በዚህ ዳይሬክቶሪ ውስጥ መላኪያ የሚፈጥረው የ HTML ፋይል መሰየም ይቻላል: ለምሳሌ: እንደ "secret.htm". እርስዎ ይህን ስም አስገብተዋል በ ማስቀመጫ ንግግር ውስጥ (ከ ላይ ይመልከቱ). ማቅረቢያው አሁን መቃኘት ይችላል የ HTML መላኪያ ፋይሎች በ ማስገባት የ http://myserver.com/presentation/secret.htm URL በማንኛውም የ HTTP መቃኛ ያለው የ JavaScript ድጋፍ: ማቅረቢያው አሁን ይችላል ማሻሻል ገጽ የ ፎርም መቆጣጠሪያ የሚጠቀሙ
አሁን ተመልከቾች ተንሸራታች መመልከት ይችላሉ በ አቅራቢው በ URL http://myserver.com/presentation/webcast.asp. እነሱ ማንቀሳቀስ አይችሉም ወደ ሌሎች ተንሸራታቾች በዚህ URL, ውስጥ ወደሚገኙ: ያለበለዚያ የ ፋይሎች ስም መታወቅ አለበት: እባክዎን እርግጠኛ ይሁኑ የ HTTP ሰርቨር የ ዳይሬክቶሪ ዝርዝር እንደማያሳይ
ለ መላክ የ LibreOffice ማስደነቂያ ሰነድ ይምረጡ ፋይል – መላኪያ ይህ ይከፍታል የ መላኪያ ንግግር: እርስዎ ይምረጡ የ HTML ሰነድ የ ፋይል አይነት እንደ: ፎልደሩን ከ መረጡ በኋላ እና የ ፋይል ስም ካስገቡ በኋላ: ይጫኑ ማስቀመጫ ይህ ይከፍታል የ HTML መላኪያ አዋቂ ይህ አንዳንድ ፋይሎች ይጽፋል እርስዎ ወደ መረጡት ፎልደር ውስጥ
እርስዎ ያስገቡትን የ ፋይል ስም ይጠቀማል ማቅረቢያ ለ መቀያየር በ ተንሸራታቾች ውስጥ: እባክዎን ባዶ ዳይሬክቶሪ ይምረጡ
በ ሁለተኛው ገጽ ውስጥ በ HTML መላኪያ ላይ ይምረጡ በ ዌብ ማስተላለፊያ እንደ ማተሚያ አይነት
በ ዌብ ማስተላለፊያ ቦታ ምርጫ ውስጥ: ይምረጡ የ Perl
በ URL ለ አድማጮች የ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ: ያስገቡ የ ፋይል ስም ለ HTML ሰነድ አድማጮች የሚጠቀሙበት: በ URL ለ ማቅረቢያ ማስገቢያ ለ URL ለ ዳይሬክቶሪ የሚጠቀሙበት ለ ማቅረቢያ እና ለ URL for Perl scripts ያስገቡ የ URL ለ CGI script ዳይሬክቶሪ: እርስዎ አሁን መግለጽ ይችላሉ የ በለጠ ማሰናጃ በሚቀጥለው ገጾች ውስጥ በ አዋቂው ወይንም ማስጀመር የ መላኪያ ሂደት በ መጫን የ መፍጠሪያ ቁልፍ
የ ተፈጠሩት ፋይሎች በሚላክ ጊዜ አሁን መሰናዳት አለባቸው በ Perl ውስጥ ያስችሉ የ HTTP ሰርቨር: ይህ ራሱ በራሱ ሊሆን አይችልም ምክንያቱም በ ተለያየ ልዩነት በ HTTP ሰርቨር የ Perl ድጋፍ ያላቸው: ደረጃዎቹ ቀጥለው ይገለጻሉ: እባክዎን የ እርስዎ ሰርቨር መምሪያ ያመሳክሩ ወይንም የ እርስዎን ኔትዎርክ አስተዳዳሪ ያማክሩ: እነዚህን ደረጃዎች በ ሰርቨር ላይ እንዴት እንደሚፈጽሙ
እርስዎ መጀመሪያ ፋይሎቹን ማንቀሳቀስ አለብዎት የ ተፈጠሩትን በሚላክ ጊዜ ወደ ትክክለኛ ዳይሬክቶሪ በ HTTP ሰርቨር ላይ
ሁሉንም ፋይሎች ማንቀሳቀሻ ያላቸውን ለ htm, jpg እና gif ተጨማሪዎች ወደ ዳይሬክቶሪ በ እርስዎ HTTP ሰርቨር የ ተመራው ወደ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ URL ለ ማቅረቢያ.
ሁሉም ፋይሎች ያላቸው pl እና የ ጽሁፍ ተጨማሪዎች መብቀሳቀስ አለባቸው ወደ ዳይሬክቶሪ በ እርስዎ የ HTTP ሰርቨር የ ተመሳከረው ከ URL በ Perl scripts ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ: ይህ ዳይሬክቶሪ መዋቀር አለበት በ Perl scripts ውስጥ የ ተያዘ እንዲሁም ማስኬድ ይቻላል በ HTTP request.
የ UNIX ስርአት ይፈቅዳል ለ pl ተቀጥያዎች ፍቃድ እንዲፈጸሙ በ HTTP ሰርቨር ውስጥ: በ መደበኛ ይህ የሚፈጸመው በ chmod ትእዛዝ ነው: ፍቃድ ለ currpic.txt ፋይል መሰናዳት አለበት እንዲጻፍ በ HTTP ሰርቨር ውስጥ:
አሁን የ ዌብ ማስተላለፊያ መጠቀም ይችላሉ
ለምሳሌ:
በዚህ ምሳሌ ውስጥ: እርስዎ የ Linux ኮምፒዩተር የ HTTP ሰርቨር: የ URL የ እርስዎ HTTP ሰርቨር ነው http://myserver.com እና የ ዳይሬክቶሪው ውጤት በ እርስዎ የ HTML ሰነዶች //user/local/http/ ዳይሬክቶሪ ውስጥ ነው: የ እርስዎ Perl scripts የሚያዙት በ //user/local/http/cgi-bin/ ዳይሬክቶሪ ውስጥ ነው: ያስገቡ የ secret.htm እንደ መላኪያ ፋይል ስም እና presentation.htm እንደ URL ለ አድማጮች በ URL በ ማቅረቢያ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ: http://myserver.com/presentation/ እና ለ URL ለ Perl scripts ያስገቡ: http://myserver.com/cgi-bin/.
አሁን: ሁሉንም ኮፒ ማድረጊያ *.htm, *.jpg እና *.gif ፋይሎች ከ ዳይሬክቶሪዎች ውስጥ የ ተወሰኑትን በሚልኩ ጊዜ ወደ የ //user/local/http/presentation/ ዳይሬክቶሪ በ እርስዎ የ HTTP ሰርቨር እና ኮፒ ያድርጉ ሁሉንም ፋይሎች በ *.pl and *.txt extensions into the //user/local/http/cgi-bin/ ዳይሬክቶሪ ውስጥ
ወደ እርስዎ ሰርቨር ውስጥ ይግቡ እንደ root እና ይቀይሩ ወደ የ //user/local/http/cgi-bin/ ዳይሬክቶሪ: እርስዎ መወሰን ይችላሉ ተመሳሳይ መብት በ መጠቀም የ chmod ትእዛዝ
እርስዎ አንድ ጊዜ ገጥመው ከ ጨረሱ በኋላ የ Perl ፋይሎች: ማቅረቢያው ለ ማቅረብ ይችላል: አድማጮች አሁን መመልከት ይችላሉ ማቅረቢያ በ URL http://myserver.com/presentation/presentation.htm.