LibreOffice 7.6 እርዳታ
ለ ማተሚያ ማሰናጃዎች መግለጫ ለ LibreOffice መሳያ ወይንም LibreOffice ማስደነቂያ ሰነዶች በ HTML አቀራረብ
የ ገጾች ማስያ ይለያያል እርስዎ እንደ መረጡት በ ሁለተኛው የ አዋቂው ገጽ ላይ
ባለፈው ገጽ የ ተመረጠውን ይመልሳል የ አሁኑ ምርጫ ይቀመጣል: እርስዎ ይህን ቁልፍ መምረጥ ይችላሉ ወደ ሁለተኛው ማረሚያ ገጽ ከ ደረሱ በኋላ
የ አሁኑን ማሰናጃ ማስቀመጫ እና ወደሚቀጥለው ገጽ መሄጃ ይህ ቁልፍ መጨረሻው ገጽ ላይ ሲደርሱ ንግግሩ ንቁ አይሆንም
አዲስ ሰነድ መፍጠሪያ እንደ እርስዎ ምርጫ እና ሰነዱን ማስቀመጫ
LibreOffice የ አሁኑን የ አዋቂውን ማሰናጃዎች ያስቀምጣል እና ለ ሚቀጥለው ጊዜ ይህን ንግግር ሲከፍቱ እንደ ነባር ይጠቀማል