LibreOffice 24.2 እርዳታ
እርስዎ መፍጠር ይችላሉ መግለጫ እንደ ተጣባቂ ወይንም ሀይለኛ መግለጫ: እርስዎ በሚከፍቱ ጊዜ ሀይለኛ መግለጫ: የሚያሳየው የ አሁኑን ዳታ ይዞታዎች ነው: እርስዎ በሚከፍቱ ጊዜ ተጣባቂ መግለጫ: የሚያሳየው ሁልጊዜ ተመሳሳይ ዳታ ነው ተጣባቂ መግለጫ ከ ተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ ያለውን ነው
የሚታተመውን አርእስት መወሰኛ የ አርእስት መስመር በ እያንዳንዱ ገጽ ላይ
መግለጫ ማስቀመጫ እንደ ቋሚ መግለጫ: እርስዎ በሚክፍቱ ጊዜ ቋሚ መግለጫ: ሁልጊዜ ዳታ ያሳያል መግለጫው ከ ተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ
የ ቴምፕሌት መግለጫ ማስቀመጫ: እርስዎ በሚከፍቱ ጊዜ ሀይለኛ መግለጫ: የ አሁኑን ዳታ ይዞታዎች ያሳያል
በሚጫኑ ጊዜ መጨረሻ: መግለጫው ይቀመጣል እና እንደገና ይከፈታል ለ ማረሚያ
በሚጫኑ ጊዜ መጨረሻ : መግለጫው ይቀመጣል