የ መግለጫ አዋቂ - እቅድ ይምረጡ

ይምረጡ ረቂቅ ከ ተለያየ ቴምፕሌቶች እና ዘዴዎች ውስጥ: እና ይምረጡ የ መሬት አቀማመጥ ወይንም የ ምስል ገጽ አቅጣጫ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይጫኑ አዋቂውን በ መጠቀም መግለጫ ለመፍጠር ከ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ውስጥ


የ ዳታ እቅድ

ለ መግለጫ ዘዴዎች መግለጫ ማሰናጃ: በ ዘዴው መመደብ ይችላሉ ፊደል: ማስረጊያ: የ ሰንጠረዥ መደብ እና ሌሎችንም ተጨማሪዎች

የራስጌዎች እና የግርጌዎች እቅድ

ለ መግለጫ የ ገጽ እቅድ መግለጫ: የ ገጽ እቅድ ይጫናል ከ ቴምፕሌት ፋይሎች ውስጥ: ለ መመደብ ራስጌ: ግርጌ: እና የ ገጽ መደብ

አቅጣጫ

ለ መግለጫው የ ገጽ አቅጣጫ ይምረጡ

የመሬት አቀማመጥ

ለ መግለጫው የ መሬት ገጽ አቀማመጥ መምረጫ

ምስል

ለ መግለጫው የ ምስል ገጽ አቀማመጥ መምረጫ

ተጨማሪ ስለ መግለጫ አዋቂ - መግለጫ መፍጠሪያ

Please support us!