የ መግለጫ አዋቂ - መለያ ምርጫዎች

ይምረጡ ሜዳዎች መግለጫው እንዴት እንደሚለይ: ሜዳዎችን መለየት ይችላል በ አራት ደረጃዎች: እያንዳንዱን በ እየጨመረ በሚሄድ ወይንም እየቀነሰ በሚሄድ: በ ቡድን የሆኑ ሜዳዎች መለየት የሚቻለው በ እያንዳንዱ ቡድን ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይጫኑ አዋቂውን በ መጠቀም መግለጫ ለመፍጠር ከ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ውስጥ


መለያ በ

መግለጫው የሚለይበትን የ መጀመሪያውን ሜዳ ይምረጡ

ከዛ በ

መግለጫውን ለ መለያ ተጨማሪ ሜዳ መምረጫ

እየጨመረ የሚሄድ

የ ሜዳ ይዞታዎችን መለያ እየጨመረ በሚሄድ

እየቀነሰ የሚሄድ

የ ሜዳ ይዞታዎችን መለያ እየቀነሰ በሚሄድ

ተጨማሪ ስለ መግለጫ አዋቂ - እቅድ ይምረጡ

Please support us!