የ መግለጫ - አዋቂ ቡድን

እርስዎ መዝገቦችን በ ቡድን ማድረግ ይችላሉ የ ዋጋዎችን መግለጫ መሰረት ባደረገ በ አንድ ወይንም ተጨማሪ ሜዳዎች ውስጥ: ሜዳዎች ይምረጡ የ መግለጫ ውጤቱ በ ቡድን የሚደረግበትን: እርስዎ እስከ አራት ሜዳዎች በ ቡድን መግለጫ ውስጥ ማድረግ ይችላሉ: እርስዎ በ ቡድን በሚያደርጉ ጊዜ ከ አንድ ሜዳ በላይ LibreOffice እንደ ቡድኑ ደረጃ ቡድኖች ያሰናዳሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይጫኑ አዋቂውን በ መጠቀም መግለጫ ለመፍጠር ከ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ውስጥ


ሜዳዎች

የ እርስዎን ምርጫ ሜዳዎች በ ዝርዝር ማድረጊያ ያለፈውን ገጽ የ አዋቂውን: በ ቡድን ለ ማድረግ የ ሜዳ መግለጫ ዝርዝር: የ ሜዳ ስም ይምረጡ: እና ከዛ ይጫኑ የ > ቁልፍ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ እስከ አራት የ ቡድን ደረጃዎች ድረስ

በ ቡድን

የ ሜዳዎች ዝርዝር መግለጫው በ ቡድን የሚሆንበት: ቡድኑን አንድ ደረጃ ለማንቀሳቀስ: ይምረጡ የ ሜዳ ስም: እና ከዛ ይጫኑ የ < ቁልፍ: እርስዎ እስከ አራት ቡድን ደረጃዎች መምረጥ ይችላሉ

>

ይጫኑ የ ተመረጠውን ሜዳ ለ ማንቀሳቀስ ቀስቱ ወደሚያሳየው ሳጥን አቅጣጫ ወደ

<

ይጫኑ የ ተመረጠውን ሜዳ ለ ማንቀሳቀስ ቀስቱ ወደሚያሳየው ሳጥን አቅጣጫ ወደ

ተጨማሪ ስለ መግለጫ አዋቂ - መለያ ምርጫዎች

Please support us!