የ መግለጫ አዋቂ - ሜዳዎች ምልክት

እርስዎ ሜዳዎቹን እንዴት ነው ምልክት ማድረግ የሚፈልጉት?

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይጫኑ አዋቂውን በ መጠቀም መግለጫ ለመፍጠር ከ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ውስጥ


የሜዳ ዝርዝር

በ መግለጫ ውስጥ የሚካተቱትን ሜዳዎች ስም ማሳያ: በ ቀኝ በኩል እርስዎ ምልክት ማስገባት ይችላሉ ለ እያንዳንዱ ሜዳ በ መግለጫው ላይ ለሚታተመው

ተጨማሪ ስለ መግለጫ አዋቂ - ቡድን

Please support us!