LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ መፍጠር በሚፈልጉት ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ መግለጫ ውስጥ: የትኛውን ሜዳዎች በ መግለጫው ውስጥ ማካተት እንደሚፈልጉ መወሰኛ
መግለጫ የሚፈጠርለትን ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ ይምረጡ
በ ተመረጠው ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ ውስጥ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ስም ማሳያ ይጭኑ ለ መምረጥ ሜዳ ወይንም ይጫኑ የ Shift ወይንም ቁልፍ በርካታ ሜዳዎች ለ መምረጥ በሚጫኑ ጊዜ
በ አዲሱ መግለጫ ውስጥ የተካተቱን ሁሉንም ሜዳዎች ማሳያ
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ(ዎች) ቀስቱ ወደሚያሳየው ሳጥን አቅጣጫ ወደ
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ ሁሉንም ሜዳዎች ቀስቱ ወደሚያሳየው ሳጥን አቅጣጫ ወደ
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ(ዎች) ቀስቱ ወደሚያሳየው ሳጥን አቅጣጫ ወደ
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ ሁሉንም ሜዳዎች ቀስቱ ወደሚያሳየው ሳጥን አቅጣጫ ወደ