LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ መግለጫ ባህሪዎችን ይምረጡ
እርስዎ መፍጠር በሚፈልጉት ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ መግለጫ ውስጥ: የትኛውን ሜዳዎች በ መግለጫው ውስጥ ማካተት እንደሚፈልጉ መወሰኛ
እርስዎ መዝገቦችን በ ቡድን ማድረግ ይችላሉ የ ዋጋዎችን መግለጫ መሰረት ባደረገ በ አንድ ወይንም ተጨማሪ ሜዳዎች ውስጥ: ሜዳዎች ይምረጡ የ መግለጫ ውጤቱ በ ቡድን የሚደረግበትን: እርስዎ እስከ አራት ሜዳዎች በ ቡድን መግለጫ ውስጥ ማድረግ ይችላሉ: እርስዎ በ ቡድን በሚያደርጉ ጊዜ ከ አንድ ሜዳ በላይ LibreOffice እንደ ቡድኑ ደረጃ ቡድኖች ያሰናዳሉ
ይምረጡ ሜዳዎች መግለጫው እንዴት እንደሚለይ: ሜዳዎችን መለየት ይችላል በ አራት ደረጃዎች: እያንዳንዱን በ እየጨመረ በሚሄድ ወይንም እየቀነሰ በሚሄድ: በ ቡድን የሆኑ ሜዳዎች መለየት የሚቻለው በ እያንዳንዱ ቡድን ነው
እርስዎ መፍጠር ይችላሉ መግለጫ እንደ ተጣባቂ ወይንም ሀይለኛ መግለጫ: እርስዎ በሚከፍቱ ጊዜ ሀይለኛ መግለጫ: የሚያሳየው የ አሁኑን ዳታ ይዞታዎች ነው: እርስዎ በሚከፍቱ ጊዜ ተጣባቂ መግለጫ: የሚያሳየው ሁልጊዜ ተመሳሳይ ዳታ ነው ተጣባቂ መግለጫ ከ ተፈጠረ ጊዜ ጀምሮ ያለውን ነው