የ ፎርም አዋቂ - ስም ማሰናጃ

የ ፎርም ስም እና እንዴት እንደሚቀጥል መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይጫኑ አዋቂውን በ መጠቀም ፎርም ለመፍጠር ከ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ውስጥ


የፎርሙ ስም

የ ፎርም ስም መወሰኛ

በፎርሙ መስሪያ

ፎርሙን ማስቀመጫ እና መክፈቻ እንደ ፎርም ሰነድ ዳታ ለ ማስገቢያ እና ለ መመልከቻ

ፎርሙን ማሻሻያ

ፎርሙን ማስቀመጫ እና መክፈቻ እንደ ማረሚያ እቅዱን ለመቀየር

የ ፎርም አዋቂ

Please support us!