LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ፎርም ዘዴ መወሰኛ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይጫኑ አዋቂውን በ መጠቀም ፎርም ለመፍጠር ከ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ውስጥ
ለ ፎርሙ የ ገጽ ዘዴ መወሰኛ
የ ሜዳ ድንበር ዘዴ መወሰኛ
ሜዳዎቹ ድንበር እንደሌላቸው መወሰኛ
የ ሜዳ ድንበሮች የ 3ዲ እይታ እንዳላቸው መወሰኛ
የ ሜዳ ድንበሮች ጠፍጣፋ እይታ እንዳላቸው መወሰኛ
የ ፎርም አዋቂ - ስም ማሰናጃ
Please support us!