LibreOffice 24.8 እርዳታ
ለ አዲሱ ፎርም የ ዳታ አያያዝ ዘዴ መወሰኛ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይጫኑ አዋቂውን በ መጠቀም ፎርም ለመፍጠር ከ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ውስጥ
አዲስ ዳታ ብቻ ለማስገባት የሚጠቀሙበት ፎርም መፍጠሪያ
አዲስ ዳታ ለማስገባት እና የ ነበረውን ዳታ ለማየት የሚያስችል ፎርም መፍጠሪያ
ይምረጡ ዳታ ማረሚያ አትፍቀድ
ይምረጡ ዳታ ለማጥፋት አትፍቀድ
ይምረጡ አዲስ ዳታ እንዳይጨመር መከልከያ
የ ፎርም አዋቂ - ዘዴዎች መፈጸሚያ
Please support us!