የ ፎርም አዋቂ - መቆጣጠሪያ ማዘጋጃ

በ አዋቂው በዚህ ገጽ ላይ: እርስዎ ለ ተመረጠው ፎርም ረቂቅ መምረጥ ይችላሉ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይጫኑ አዋቂውን በ መጠቀም ፎርም ለመፍጠር ከ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ውስጥ


ምልክት መመደቢያ

በ ግራ ማሰለፊያ

ምልክቶች በ ግራ በኩል-ተሰልፈዋል

በ ቀኝ ማሰለፊያ

ምልክቶች በ ቀኝ በኩል-ተሰልፈዋል

ዋናውን ፎርም ማዘጋጃ

የ አምድ - ምልክቶች በ ግራ

የ ዳታቤዝ ሜዳዎች በ አምድ-በኩል ማሰለፊያ ከ ምልክቶች ጋር ከ ሜዳዎቹ በ ግራ በኩል

የ አምድ - ምልክቶች ከ ላይ

የ ዳታቤዝ ሜዳዎች በ አምድ-በኩል ማሰለፊያ ከ ምልክቶች ጋር ከ ሜዳው በላይ በኩል

እንደ ዳታ ወረቀት

የ ዳታቤዝ ሜዳዎችን በ ሰንጠረዥ ፎርም ውስጥ ማሰለፊያ

በ መደብ - ምልክቶች በላይ

ምልክቶች ማዘጋጃ ከ ተመሳሳይ ዳታ ከ ላይ በኩል

የ ንዑስ ፎርም ማዘጋጃ

የ አምድ - ምልክቶች በ ግራ

የ ዳታቤዝ ሜዳዎች በ አምድ-በኩል ማሰለፊያ ከ ምልክቶች ጋር ከ ሜዳዎቹ በ ግራ በኩል

የ አምድ - ምልክቶች ከ ላይ

የ ዳታቤዝ ሜዳዎች በ አምድ-በኩል ማሰለፊያ ከ ምልክቶች ጋር ከ ሜዳው በላይ በኩል

እንደ ዳታ ወረቀት

የ ዳታቤዝ ሜዳዎችን በ ሰንጠረዥ ፎርም ውስጥ ማሰለፊያ

በ መደብ - ምልክቶች በላይ

ምልክቶች ማዘጋጃ ከ ተመሳሳይ ዳታ ከ ላይ በኩል

የ ፎርም አዋቂ - የ ዳታ ማስገቢያ ማሰናጃ

Please support us!