ከ ፎርም አዋቂ - የ ተጋጠሙ ሜዳዎች ያግኙ

እርስዎ ከ መረጡ በ ደረጃ 2 ማሰናጃ ላይ የ ንዑስ ፎርምን መሰረት ባደረገ በ እጅ ሜዳዎች መምረጫ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ተገናኙ ሜዳዎች በዚህ አዋቂ ገጽ ላይ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይጫኑ አዋቂውን በ መጠቀም ፎርም ለመፍጠር ከ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ውስጥ

መጀመሪያ የተገናኘ የንዑስ ፎርም ሜዳ

ይምረጡ የ ንዑስ ፎርም ሜዳ ከ ዋናው የ ፎርም ሜዳ ጋር የ ተገናኘ: እርስዎ የሚመርጡበት ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ከዚህ ዝርዝር ሳጥን ቀጥሎ

መጀመሪያ የተገናኘው ዋናው የፎርም ሜዳ

ይምረጡ ዋናውን የ ፎርም ሜዳ ከ ንዑስ ፎርም ሜዳ ጋር የ ተገናኘ: እርስዎ የሚመርጡበት ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ከዚህ ዝርዝር ሳጥን ቀጥሎ

ሁለተኛ የተገናኘ የንዑስ ፎርም ሜዳ

ይምረጡ የ ንዑስ ፎርም ሜዳ ከ ዋናው የ ፎርም ሜዳ ጋር የ ተገናኘ: እርስዎ የሚመርጡበት ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ከዚህ ዝርዝር ሳጥን ቀጥሎ

ሁለተኛ የተገናኘ የዋናው ፎርም ሜዳ

ይምረጡ ዋናውን የ ፎርም ሜዳ ከ ንዑስ ፎርም ሜዳ ጋር የ ተገናኘ: እርስዎ የሚመርጡበት ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ከዚህ ዝርዝር ሳጥን ቀጥሎ

ሶስተኛ አገናኝ የንዑስ ፎርም ሜዳ

ይምረጡ የ ንዑስ ፎርም ሜዳ ከ ዋናው የ ፎርም ሜዳ ጋር የ ተገናኘ: እርስዎ የሚመርጡበት ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ከዚህ ዝርዝር ሳጥን ቀጥሎ

ሶስተኛ አገናኝ የዋናው ፎርም ሜዳ

ይምረጡ ዋናውን የ ፎርም ሜዳ ከ ንዑስ ፎርም ሜዳ ጋር የ ተገናኘ: እርስዎ የሚመርጡበት ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ከዚህ ዝርዝር ሳጥን ቀጥሎ

አራተኛ አገናኝ የንዑስ ፎርም ሜዳ

ይምረጡ የ ንዑስ ፎርም ሜዳ ከ ዋናው የ ፎርም ሜዳ ጋር የ ተገናኘ: እርስዎ የሚመርጡበት ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ከዚህ ዝርዝር ሳጥን ቀጥሎ

አራተኛ አገናኝ የዋናው ፎርም ሜዳ

ይምረጡ ዋናውን የ ፎርም ሜዳ ከ ንዑስ ፎርም ሜዳ ጋር የ ተገናኘ: እርስዎ የሚመርጡበት ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ከዚህ ዝርዝር ሳጥን ቀጥሎ

የ ፎርም አዋቂ - መቆጣጠሪያ ማዘጋጃ

Please support us!