LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ መፍጠር የሚፈልጉትን ሰንጠረዥ ወይን ጥያቄ ለ ንዑስ ፎርም እና የትኛውን ሜዳዎች ማካተት እንደሚፈልጉ በ ንዑስ ፎርም ውስጥ ይወስኑ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይጫኑ አዋቂውን በ መጠቀም ፎርም ለመፍጠር ከ ዳታቤዝ ፋይል መስኮት ውስጥ
እርስዎ መፍጠር የሚፈልጉትን ሰንጠረዥ ወይን ጥያቄ ለየትኛው ንዑስ ፎርም እንደሆነ ይወስኑ
በ ተመረጠው የ ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ውስጥ የ ስሞች ዝርዝር: ይጫኑ ለ መምረጥ ሜዳ ወይንም ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ ወይንም የ ትእዛዝ Ctrl ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ በርካታ ሜዳዎች ለ መምረጥ
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ(ዎች) ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ ሁሉንም ሜዳዎች ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ አንድ ማስገቢያ ወደ ላይ በ ዝርዝር ውስጥ
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ አንድ ማስገቢያ ወደ ታች በ ዝርዝር ውስጥ
በ አዲሱ ንዑስ ፎርም ውስጥ የሚካተቱትን ሁሉንም ሜዳዎች ማሳያ
ከ ፎርም አዋቂ - የ ተጋጠሙ ሜዳዎች ያግኙ
Please support us!