LibreOffice 24.8 እርዳታ
እርስዎ ንዑስ ፎርም መጠቀም ይፈልጉ እንደሆን መወሰኛ እና ማስገቢያ የ ንዑስ ፎርም ባህሪዎች: ንዑስ ፎርም በ ሌላ ፎርም ውስጥ የተጨመረ ፎርም ነው
ይምረጡ ንዑስ ፎርም መጨመሪያ
ይጫኑ የ ነበረውን ግንኙነት መሰረት ያደረገ ንዑስ ፎርም ለ መጨመር
ይምረጡ ግንኙነቱን ንዑስ ፎርም መሰረት ያደረገውን
ይጫኑ በ እጅ ተተመረጡ ሜዳዎችን መሰረት ያደረገ ንዑስ ፎርም ለ መጨመር