LibreOffice 24.8 እርዳታ
በዚህ ገጽ ላይ በ ፎርም አዋቂ እርስዎ መወሰን ይችላሉ መፍጠር የሚፈልጉትን ሰንጠረዥ ወይንም የ ጥያቄ ፎርም: እርስዎ እንዲሁም በ ፎርሙ ውስጥ የሚካተቱትን ሜዳዎች መምረጥ ይችላሉ
እርስዎ መፍጠር የሚፈልጉትን ፎርም ለ ሰንጠረዥ ወይንም ለ ጥያቄ መሆኑን መወሰኛ
በ ተመረጠው የ ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ውስጥ የ ስሞች ዝርዝር: ይጫኑ ለ መምረጥ ሜዳ ወይንም ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ ወይንም የ ቁልፍ በሚጫኑ ጊዜ በርካታ ሜዳዎች ለ መምረጥ
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ(ዎች) ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ ሁሉንም ሜዳዎች ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ(ዎች) ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ ሁሉንም ሜዳዎች ወደ ሳጥን ቀስቱ ወደሚያሳየው አቅጣጫ ወደ
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ አንድ ማስገቢያ ወደ ላይ በ ዝርዝር ውስጥ
ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ አንድ ማስገቢያ ወደ ታች በ ዝርዝር ውስጥ
በ አዲሱ ፎርም ውስጥ ያሉትን ሜዳዎች ማሳያ