LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ አጄንዳ ቴምፕሌት ላይ የሚታተመውን አርእስት መወሰኛ
የ አጄንዳ አርእስት ያስገቡ ፡ ይጠቀሙ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ እና ወደ ታች ማንቀሳቀሻ ቁልፎችን አርእስቱን ለመለያ
አዲስ ባዶ አርእስት የሌለው ረድፍ አሁን ካለው ረድፍ በላይ ማስገቢያ
የ አሁኑን አርእስት ረድፍ ማስወገጃ
የ አሁኑን አርእስት ረድፍ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ
የ አሁኑን አርእስት ረድፍ ወደ ታች ማንቀሳቀሻ