የ አጄንዳ አዋቂ - ራስጌ መጨመሪያ

በ አጄንዳ ውስጥ መጨመር የሚፈልጉትን ራስጌ መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose File - Wizards - Agenda - Headings to include.


የ ስብሰባው አይነት

የ ስብሰባውን አይነት መሰመር ይታተም እንደሆን መወሰኛ

እባክዎን ያንብቡ

እባክዎን ያንብቡኝ አይነት መሰመር ይታተም እንደሆን መወሰኛ

እባክዎን ያምጡ

እባክዎን ይዘው ይምጡ መሰመር ይታተም እንደሆን መወሰኛ

ማስታወሻዎች

የ ማስታወሻ መስመር ይታተም እንደሆን መወሰኛ

መሄጃ ወደ አጄንዳ አዋቂ - ስሞች

Please support us!