የ ፋክስ አዋቂ - ግርጌ

የ ግርጌ ዳታ መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose File - Wizards - Fax - Footer.


ግርጌ

በ ግርጌ ቦታ የሚታተመውን ጽሁፍ መወሰኛ

በ ሁለተኛው እና በሚቀጥሉት ገጾች ላይ ብቻ መጨመሪያ

በ በርካታ ገጾች የ ፋክስ ሰነድ ላይ ግርጌ ማገጃ ከ መጀመሪያው ገጽ ላይ

የ ገጽ ቁጥር መጨመሪያ

የ ገጽ ቁጥር በ ግርጌ አካባቢ ማተሚያ

መሄጃ ወደ ፋክስ አዋቂ - ስም እና አካባቢ

Please support us!