የ ፋክስ አዋቂ - ላኪ እና ተቀባይ

ለ ፋክስ ተቀባይ እና ላኪ መረጃ መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose File - Wizards - Fax - Sender and Recipient.


የ ተጠቃሚውን ዳታ ለ መመለሻ አድራሻ ይጠቀሙ

በ ፋክስ ቴምፕሌት ላይ የ አድራሻ ቦታ ያዢ ማስገቢያ፡ በ ኋላ በ ፋክስ ሰነድ ላይ ይጫኑ ቦታ ያዢውን እና ትክክለኛውን ዳታ ያስገቡ

አዲስ የመመለሻ አድራሻ

በሚቀጥሉት የ ጽሁፍ ሳጥኖች ውስጥ ለ ማስገባት የ አድራሻ ዳታ ይምረጡ: ዳታው በ ፋክስ ሰነድ ውስጥ የሚገባው እንደ መደበኛ ጽሁፍ ነው

(የአድራሻ ዳታ ሜዳዎች)

የ ላኪውን አድራሻ ዳታ ማስገቢያ

ለ ተቀባዮች አድራሻ ቦታ ያዢ ይጠቀሙ

በ ፋክስ ቴምፕሌት ላይ የ አድራሻ ቦታ ያዢ ማስገቢያ: በ ኋላ በ ፋክስ ሰነድ ላይ ይጫኑ ቦታ ያዢውን እና ትክክለኛውን ዳታ ያስገቡ

የ አድራሻ ዳታቤዝ ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ መጠቀሚያ

የ ዳታቤዝ ሜዳዎች በኋላ ለሚዋሀዱ ደብዳቤዎች ከ ፋክስ ሰነድ ጋር ማስገቢያ

መሄጃ ወደ ፋክስ አዋቂ - ግርጌ

Please support us!