የ ፋክስ አዋቂ

አዋቂውን መክፈቻ ለ ፋክስ አዋቂው ይረዳዎታል ለ መፍጠር የ ሰነድ ቴምፕሌት ለ ፋክስ ሰነዶች: እርስዎ ከዛ ማተም ይችላሉ የ ፋክስ ሰነዶች ወደ ማተሚያ ወይንም ወደ ፋክስ መላኪያ: የ ፋክስ መላኪያ ሶፍትዌር ዝግጁ ከሆነ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose File - Wizards - Fax.


LibreOffice ከ ፋክስ ሰነዶች ቴምፕሌት ጋር አብሮ ይመጣል: እርስዎ ማሻሻል ይችላሉ በ አዋቂው የ እርስዎን ፍላጎት እንዲያሟላ አድርገው: አዋቂው ደረጃ-በ-ደረጃ ይመራዎታል የ ሰነድ ቴምፕሌት ለ መፍጠር: እና በርካታ እቅድ: የ ንድፍ ምርጫዎች ያቀርባል: የ ሰነድ ቅድመ እይታ ፋክሱ ምን እንደሚመስል በ ቅድሚያ ያሳይዎታል

በ አዋቂው እርስዎ በማንኛውም ጊዜ የ እርስዎን ማስገቢያ እና ምርጫ ማሻሻል ይችላሉ: ጠቅላላ ገጽ መዝለል ይችላሉወይንም ባጠቃላይ የ አዋቂውን ገጽ መዝለል ይችላሉ: የ አሁኑ (ወይንም ነባር) ማሰናጃው እንደ ነበር ውጤቱ ይቆያል

የ ፋክስ አዋቂ - ገጽ ንድፍ

የ ፋክስ ሰነድ ዘዴ አይነት መግለጫ

የ ፋክስ አዋቂ - የሚጨመሩ እቃዎች

የ ሚታተሙ የ ፋክስ አካላቶች መወሰኛ

የ ፋክስ አዋቂ - ላኪ እና ተቀባይ

ለ ፋክስ ተቀባይ እና ላኪ መረጃ መወሰኛ

የ ፋክስ አዋቂ - ግርጌ

የ ግርጌ ዳታ መወሰኛ

የ ፋክስ አዋቂ - ስም እና አካባቢ

የ ቴምፕሌት ስም እና አካባቢ መግለጫ

ወደ ኋላ

ይጫኑ ወደ ኋላ ቁልፍ ባለፈው ገጽ የ መረጡትን ማሰናጃ ለ መመልከት: የ አሁኑ ማሰናጃ አይሻሻልም ወይንም አይጠፋም እርስዎ ይህን ቁልፍ ከተጫኑ ወደ ኋላ ዝግጁ የሚሆነው ከ ሁለተኛው ገጽ ጀምሮ ነው

ይቀጥሉ

አዋቂው የ አሁኑን ማሰናጃ ያስቀምጣል እና ወደሚቀጥለው ገጽ ይሄዳል የ ይቀጥሉ ቁልፍ መጨረሻው ገጽ ላይ ሲደርሱ ንቁ አይሆንም

መጨረሻ

እንደ እርስዎ ምርጫ: አዋቂው አዲስ የ ሰነድ ቴምፕሌት ይፍጥር እና ያስቀምጣል: አዲስ ሰነድ ቴምፕሌት መሰረት ያደረገ በ ስራ ቦታ ላይ ይታያል በ ፋይል ስም "ያልተሰየመ X"

መሰረዣ

ከ ተጫኑ መሰረዣ ንግግሩ ይዘጋል የ ፈጸሙት ለውጥ አይቀመጥም

Please support us!