LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ ግርጌ ቦታ የሚካተተውን መረጃ መወሰኛ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
Choose File - Wizards - Letter - Footer.
ለ ግርጌ መስመር ጽሁፍ ያስገቡ
በ መጀመሪያው ገጽ ላይ እንዳይታይ የሚታገደውን ግርጌ ይምረጡ
በ እርስዎ የ ደብዳቤ ቴምፕሌት ውስጥ የ ገጽ ቁጥር ማካተቻ
መሄጃ ወደ ደብዳቤ አዋቂ - ስም እና አካባቢ
Please support us!