LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ላኪውን እና የ ተቀባዩን መረጃ መወሰኛ
የ እርስዎን አድራሻ መረጃ መግለጫ
የ አድራሻ ዳታ ይጠቀሙ ከ LibreOffice - ተጠቃሚ ዳታ ምርጫ ንግግር ሳጥን ውስጥ
የ አድራሻ ዳታ ይጠቀሙ ከ ሚቀጥለው የ ጽሁፍ ሳጥኖች ውስጥ
የ ላኪውን ስም መግለጫ
የ ላኪውን የ መንገድ አድራሻ መወሰኛ
የ ላኪውን የ አድራሻ ዳታ መወሰኛ
የ ተቀባዮች አድራሻ መረጃ መወሰኛ
በ ደብዳቤ ቴምፕሌት ውስጥ የሚገቡትን ቦታ ያዢ ሜዳዎች መወሰኛ
የ አድራሻ ዳታቤዝ ሜዳዎች ወደ ደብዳቤ ቴምፕሌት ውስጥ ማስገቢያ