LibreOffice 24.8 እርዳታ
በ ደብዳቤ ቴምፕሌት ውስጥ የሚካተቱትን እቃዎች መግለጫ
አርማ በ ደብዳቤ ቴምፕሌት ላይ ማካተቻ
በ ቴምፕሌቱ ውስጥ በ ትንሹ የ መመለሻ አድራሻ ማካተቻ
ለ ንግድ ደብዳቤ የ ማመሳከሪያ መስመር ማካተቻ በ ደብዳቤ ቴምፕሌት ውስጥ
የ ጉዳይ መስመር ማካተቻ በ ደብዳቤ ቴምፕሌት ውስጥ
በ ደብዳቤ ቴምፕሌት ውስጥ ሰላምታ ማካተቻ: ሰላምታውን ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ይምረጡ
በ ደብዳቤ ቴምፕሌት ውስጥ የ ማጠፊያ ምልክት ማካተቻ
የ ደብዳቤ ቴምፕሌት በ ምስጋና መዝጊያ ማካተቻ: ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ
በ ደብዳቤ ቴምፕሌት ላይ ግርጌ ማካተቻ