LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ግል ወይንም የ ንግድ ደብዳቤ ቴምፕሌት መፍጠር እንደሚፈልጉ እዚህ ይወስኑ ዝግጁ የሆኑ ምርጫዎች በሚቀጥለው ገጽ ላይ እንደ እርስዎ ምርጫ ይለያያል
እርስዎ መፍጠር የሚፈልጉትን የ ንግድ ወይንም የ ግል ደብዳቤ ቴምፕሌት እዚህ ይወስኑ
የ ንግድ ደብዳቤ ቴምፕሌት መፍጠር እንደሚፈልጉ መወሰኛ
መደበኛ የ ግል ደብዳቤ መፍጠር እንደሚፈልጉ መወሰኛ
የ ግል ደብዳቤ መፍጠር እንደሚፈልጉ መወሰኛ
እርስዎ የሚፈልጉትን የ ደብዳቤ ቴምፕሌት ንድፍ ይምረጡ
እርስዎ የሚጠቀሙት ወረቀት ቀደም ብሎ በላዩ ላይ የታተመ ምልክት: አድራሻ: ወይንም የ ግርጌ መስመር እንዳለው መወሰኛ: አዋቂው የ ደብዳቤ ራስጌ እቅድ ገጽ ቀጥሎ ያሳያል