LibreOffice 24.8 እርዳታ
ለ ደብዳቤ ቴምፕሌት አዋቂውን ያስጀምሩ ይህን ቴምፕሌት ለ ሁለቱም ለ ግል እና ለ ንግድ ደብዳቤ መገናኛ መጠቀም ይችላሉ
LibreOffice የሚመጣው ከ ናሙና ቴምፕሌቶች ጋር ነው ለ ግል ወይንም ለ ንግድ ደብዳቤዎች: እርስዎ እንደፍላጎትዎ ማሻሻል ይችላሉ: አዋቂው ሊረዳዎት ዝግጁ ነው: አዋቂው ደረጃ-በ-ደረጃ ይመራዎታል የ ሰነድ ቴምፕሌት ለመፍጠር እና ከ ተለያዩ እቅዶች እና የ ንድፍ ምርጫዎች፡ ቅድመ እይታው የ ደብዳቤው ሰነድ እርስዎ በመረጡት ማሰናጃ እና ምርጫ ሲጨረስ ምን እንደሚመስል ጠቅላላ ግምት ይሰጥዎታል
በ አዋቂው እርስዎ በማንኛውም ጊዜ የ እርስዎን ማስገቢያ እና ምርጫ ማሻሻል ይችላሉ: ጠቅላላ ገጽ መዝለል ይችላሉወይንም ባጠቃላይ የ አዋቂውን ገጽ መዝለል ይችላሉ: የ አሁኑ (ወይንም ነባር) ማሰናጃው እንደ ነበር ውጤቱ ይቆያል
እርስዎ የ ንግድ ደብዳቤ የሚፈጥሩ ከሆነ: እርስዎ የተለያያ አክሎች በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ማካተት ይችላሉ: ብዙ ጊዜ እነዚህ በ ግል ደብዳቤ ላይ አይፈጸሙም: እንደ ጉዳዩ አይነት መስመር: እርስዎ ከ መረጡ የ ግል ደብዳቤ ምርጫ: አንዳንድ ገጾች የተወሰነ የ ንግድ ደብዳቤ አካሎች አይካተቱም በ አዋቂው ንግግር ውስጥ
እርስዎን ምርጫዎች መመልከት ያስችሎታል ባለፈው ደረጃ ላይ የ መረጡትን የ አሁኑ ማሰናጃ ይቀመጣል
የ አሁኑን ማሰናጃ ማስቀመጫ እና ወደሚቀጥለው ገጽ መቀጠያ
እንደ እርስዎ ምርጫ: አዋቂው አዲስ የ ሰነድ ቴምፕሌት ይፍጥር እና ያስቀምጣል በ እርስዎ ሃርድ ዲስክ ላይ LibreOffice አዲስ ሰነድ መፍጠሪያ የ ነበረውን ቴምፕሌት መሰረት ባደረገ በ "ያልተሰየመ X" ስም (X የሚወክለው ተከታታይ ቁጥር ነው) እና በ ስራ ቦታ ማሳያ ላይ
LibreOffice የ አሁኑን የ አዋቂውን ማሰናጃዎች ያስቀምጣል: እንደ ተመረጠው ቴምፕሌት: እነዚህን ማሰናጃዎች ይጠቀማል እንደ ነባር ማሰናጃ በሚቀጥለው ጊዜ አዋቂው ሲያስጀምሩ