በራሱ አራሚ ተነስቷል

በ ሁለት አቢይ ፊደል የጀመረው ቃል ታርሟል

ሲጽፉ የተሳሳቱት እንደ "WOrd" ተቀይሮ ታርሟል በ በራሱ አራሚ ተግባር ወደ "Word".

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - በራሱ አራሚ - በራሱ አራሚ ምርጫዎች - ምርጫዎች tab


Please support us!