LibreOffice 7.6 እርዳታ
አዲስ ድህረ ገጽ በ ኢንተርኔት ላይ ለ መፍጠር ይክፈቱ አዲስ የ HTML ሰነድ በ መምረጥ
አዲስ የ ዌብ ገጽ መፍጠሪያ መሳሪያ የ ዌብ እቅድ ዘዴ ነው: ይህን ማስቻል ይችላሉ በ
ወደ ዌብ እቅድ ዘዴ ይቀይሩ በ መምረጥ
ወይንም በ መክፈት አዲስ የ HTML ሰነድለመፍጠር የ HTML ገጽ ከ LibreOffice ሰነድ ገጹን ያስቀምጡ በ አንዱ የ "HTML ሰነድ" ፋይል አይነት