LibreOffice 24.8 እርዳታ
Use the Add to Bookmarks icon to set a bookmark for the current page shown in the Help.
እርስዎ ማግኘት ይችላሉ ምልክት ማድረጊያ በ ምልክት ማድረጊያ tab ገጽ ውስጥ
Double-clicking a bookmark or pressing the Return key opens the assigned page in Help. A right-click opens the context menu.
ይጠቀሙ የ ማጥፊያ ቁልፍ የ ተመረጠውን ምልክት ማድረጊያ ለ ማጥፋት:
የሚከተሉት ትእዛዞች በ አገባብ ዝርዝር ለ ምልክት ውስጥ አሉ
ማሳያ - የ ተመረጠውን የ እርዳታ ጉዳይ ማሳያ
እንደገና መሰየሚያ - ለ ምልክት ማድረጊያ ሌላ ስም ለ ማስገቢያ ንግግር መክፈቻ
ማጥፊያ - የ ተመረጠውን ምልክት ማድረጊያ ማጥፊያ ነው