ማውጫ - ቁልፍ ቃል መፈለጊያ በ እርዳታ ውስጥ

እርስዎ የ ተወሰነ አርእስት በ መጻፍ መፈለግ ይችላሉ በ መፈለጊያ ደንብ ጽሁፍ ሳጥን ውስጥ: ይህ መስኮት በ ፊደል ቅደም ተከተል ደንብ ማውጫ ይዟል

መጠቆሚያው በ ማውጫ ዝርዝር ውስጥ ከሆነ እርስዎ የሚፈልጉትን ደንብ ሲጽፉ: ማሳያው በ ቀጥታ ወደ ተመሳሳዩ ገጽ ይዘላል: እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ መፈለጊያ ደንብ ጽሁፍ በ ሳጥን ውስጥ: ትኩረቱ ወደ ተመሳሳዩ ማውጫ ዝርዝር ይዘላል

የ ምክር ምልክት

ይህ ማውጫ እና ሙሉ-ጽሁፍ መፈለጊያ ሁልጊዜ ይፈጸማል በ አሁን በ ተመረጠው LibreOffice መተግበሪያ ውስጥ: ይምረጡ ተገቢውን መተግበሪያ የ ዝርዝር ሳጥን በ መጠቀም በ እርዳታ መመልከቻ እቃ መደርደሪያ ላይ


Please support us!