የ ምልክት ቅርጾች

የ ምልክት ቅርጾች እቃ መደርደሪያ መክፈቻ ንድፎች የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ ሰነድ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Icon Symbol Shapes

የ ምልክት ቅርጾች


ይጫኑ ምልክት በ ምልክት ቅርጾች እቃ መደርደሪያ ላይ: እና ይጎትቱ ወደ ሰነድ ቅርጹን ለ መሳል

note

አንዳንድ ቅርጾች እጀታ አላቸው እርስዎ በ መጎተት የ ቅርጹን ባህሪዎች መቀየር ይችላሉ: የ አይጥ መጠቆሚያ ይቀየራል ወደ እጅ ምልክት በ እነዚህ የተለዩ እጄታዎች ላይ


Control points in a shape

Please support us!