ቀለም
Opens the Color toolbar so you can edit some properties of the selected object.
ለ መክፈት የ ቀለም እቃ መደርደሪያ: ይጫኑ የ ቀለም ምልክት በ ምስል እቃ መደርደሪያ ላይ
Choose .
From the tabbed interface:
Choose .
ተመጣጣኝነቱን መወሰኛ ለ ቀይ ቀአስ ቀለም አካላቶች ለ ተመረጠው የ ንድፍ እቃ ዋጋዎች ከ -100% (ቀይ የለም) እስከ +100% (ሙሉ ቀይ) ይቻላል
ተመጣጣኝነቱን መወሰኛ ለ አረንጓዴ ቀአስ ቀለም አካላቶች ለ ተመረጠው የ ንድፍ እቃ ዋጋዎች ከ -100% (አረንጓዴ የለም) እስከ +100% (ሙሉ አረንጓዴ) ይቻላል
ተመጣጣኝነቱን መወሰኛ ለ ሰማያዊ ቀአስ ቀለም አካላቶች ለ ተመረጠው የ ንድፍ እቃ ዋጋዎች ከ -100% (ሰማያዊ የለም) እስከ +100% (ሙሉ ሰማያዊ) ይቻላል
ለ ተመረጠው የ ንድፍ እቃ ብሩህነት መወሰኛ ዋጋዎች ከ -100% (ጥቁር ብቻ) እስከ +100% (ነጭ ብቻ) ይቻላል
ለ ተመረጠው የ ንድፍ እቃ ማነፃፀሪያ መወሰኛ ዋጋዎች ከ -100% (ማነፃፀሪያ የለም) እስከ +100% (ሙሉ ማነፃፀሪያ) ይቻላል
ለ ተመረጠው እቃ የ gamma ዋጋ መመልከቻ መወሰኛ: በ መሀከል ብርሃን ዋጋዎች ብሩህነት ላይ ተፅእኖ ይፈጥራል ዋጋዎች ከ 0.10 (አነስተኛ Gamma) እስከ 10 (ከፍተኛ Gamma) መጠቀም ይቻላል