LibreOffice 24.8 እርዳታ
የ ምልክት ቅርጾች እቃ መደርደሪያ መክፈቻ ንድፎች የሚጨምሩበት ወደ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
መጥሪያዎች
ይጫኑ ምልክት በ ምልክት ቅርጾች እቃ መደርደሪያ ላይ: እና ይጎትቱ ወደ ሰነድ ቅርጹን ለመሳል
አንዳንድ ቅርጾች እጀታ አላቸው እርስዎ በ መጎተት የ ቅርጹን ባህሪዎች መቀየር ይችላሉ: የ አይጥ መጠቆሚያ ይቀየራል ወደ እጅ ምልክት በ እነዚህ የተለዩ እጄታዎች ላይ
Please support us!