በ ንድፎች ዘዴ

ዝርዝር መመልከቻ መለያ ለ ተመረጠው ንድፍ እቃ: የ ተጣበቀው ወይንም የ ተገናኘው የ ንድፍ እቃ በ አሁኑ ፋይል ውስጥ አይቀየርም: የ እቃው መመልከቻ ብቻ ነው የሚቀየረው

የ ክፍል ዘዴዎች

በ ንድፎች ዘዴ

ነባር

የ ንድፍ እቃ መመልከቻው አይቀየርም

በ ጥቁር እና ነጭ

የ ንድፍ እቃ የሚታየው በ ግራጫማ ውስጥ ነው: ባለ ቀለም ንድፍ እቃ ባለ አንድ ቀለም ማድረግ ይቻላል በ ግራጫማ ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ የ ቀለም ተንሸራታች መፈጸሚያ ተመሳሳይ ቀለም ወደ ባለ አንድ ቀለም የ ንድፍ እቃ

ጥቁር እና ነጭ

የ ንድፍ እቃ የሚታየው በ ጥቁር እና ነጭ ቀለም ነው: ሁሉም የ ብሩህነት ዋጋዎች ከ 50% በታች ያሉ እንደ ጥቁር ይታያሉ: ከ 50% በላይ ያሉ እንደ ነጭ ይታያሉ

የ ዉሀ ምልክት

የ ንድፍ እቃ ብሩህነቱ የ ተጨመረ እና የ ተቀነሰ በ ማነፃፀሪያ ውስጥ መጠቀም ይችላሉ እንደ መደብ ለ ውሀ ምልክት

Please support us!