የ ጽሁፍ ስህተት በ ቀይ ቀለም ከ ስሩ ተሰምሮበት ይደምቃል በ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ መጠቆሚያውን ምልክት በ ተደረገበት ቃል ላይ ሲያደርጉ: እርስዎ መክፈት ይችላሉ የ አገባብ ዝርዝር ለ ማግኘት የ ማረሚያ ዝርዝር: ይምረጡ ማረሚያውን ቃል ለ መቀየር ቃሉን: እርስዎ ተመሳሳይ ስህተት እንደገና ከ ፈጸሙ ሰነዱን በሚያርሙ ጊዜ: እንደ ስህተት እንደገና ምልክት ይደረግበታል
ለ ቃላት ማጣመሪያ ቦታ ለመስጠት በራሱ አራሚ መቀየሪያ ሰንጠረዥ መክፈቻ የ በራሱ አራሚ ይዞታዎች ዝርዝር እና ይምረጡ በራሱ አራሚ እርስዎ ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ: ቃሉ ይቀየራል በ ተመሳስይ ጊዜ በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ማጣመሪያ ቦታ ይሰጣል