ማስረጊያ: መስመሮች እና አምዶች ማሰናጃ

እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ማስረጊያ እና መስመሮች ለ አሁኑ አንቀጽ: ወይንም ለ ሁሉም አንቀጾች: የ አይጥ መጠቆሚያው በ መጠቀም

እርስዎ ገጹን ወደ አምዶች መክፈል ይችላሉ: ወይንም መጠቆሚያው በ በርካታ-አምድ የ ጽሁፍ ክፈፍ ውስጥ ከሆነ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ የ አምድ ስፋት እና የ አምድ ክፍተት በ መጎተት በ ማስመሪያው ላይ የ አይጥ ቁልፍ በ መጠቀም

እቃ: ምስል: ወይንም የ መሳያ እቃ ሲመረጥ: ለ እርስዎ ድንበሮችቹ ይታያሉ በ ማስመሪያ ላይ: እርስዎ ድንበሮቹን መቀየር ይችላሉ በ መጎተት ከ ማስመሪያ ላይ በ አይጥ መጠቆሚያ

መጠቆሚያው በ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ ከሆነ: እርስዎ መቀየር ይችላሉ ማስረጊያውን ይዞታዎች በ ክፍሉ ውስጥ በ መጎተት በ አይጥ መጠቆሚያ ከ ማስመሪያ ላይ: እርስዎ እንዲሁም መቀየር ይችላሉ የ ድንበር መስመሮችን የ ሰንጠረዡን በ ማስመሪያ ላይ ወይንም በ መጎተት የ ድንበሩን መስመር

ምልክት

እነዚህ ምልክቶች የ ግራ ማስረጊያ ናቸው ለ መጀመሪያው መስመር በ አሁኑ አንቀጽ ውስጥ (ከ ላይ ያለው ሶስት ማእዘን) እና የ ግራ ማስረጊያ ናቸው ለ ሌሎች መስመሮች በ አንቀጽ ውስጥ (ከ ታች ያለው ሶስት ማእዘን)

ምልክት

ይህ ምልክት ከ ማስመሪያው በ ቀኝ በኩል ያለው ማስረጊያ ነው ለ እሁኑ አንቀጽ

ስራ

አሰራር

የ ግራ ማስረጊያ ማሰናጃ

Drag the bottom left mark to the right while pressing the mouse button.

የ መጀመሪያ መስመር ማስረጊያ በ ግራ በኩል ማሰናጃ

Drag the top left mark to the right while pressing the mouse button.

የ ቀኝ ማስረጊያ ማሰናጃ

Drag the mark on the right to the left while pressing the mouse button.


የ ምክር ምልክት

In order to change the left indent starting with the second line of a paragraph, hold down the key, click the triangle on the bottom left, and drag it to the right.


የ ማስታወሻ ምልክት

ቀደም ብሎ የ ተሰናዳ Tabs አይቀየርም አንቀጽ በሚያሰርጉ ጊዜ: የ tabs ማሰናጃ የሚጨርስ ከሆነ ከ መስመሩ ውጪ ከ አንቀጹ: አይታይም ነገር ግን ይኖራል


Please support us!