ማስቆሚያ ማሰናጃ

በ ማስመሪያ ላይ: ለ አሁኑ አንቀጽ ማስረጊያ ያሰናዱ: ወይንም ለ ሁሉም ለ ተመረጡት አንቀጾች: የ አይጥ መጠቆሚያ በ መጠቀም

በ መጀመሪያ ነባር tabs የሚያሳየው የ አግድም ማስመሪያ ነው: አንዴ እርስዎ tab ካሰናዱ: ነባር tabs ብቻ ወደ ቀኝ ከ tab በኩል እርስዎ ያሰናዱት ዝግጁ ይሆናል

ማስገቢያ እና ማረሚያ የ ማስረጊያ ማስቆሚያዎች

Please support us!