መዝገብ መፈለጊያ

In forms or database tables, you can search through data fields, list boxes, and check boxes for specific values.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Find Record icon on the Table Data bar and Form Design bar.

Find Record Icon

መዝገብ መፈለጊያ


ሰንጠረዥ በሚፈልጉ ጊዜ: የ ዳታ ሜዳዎች በ አሁኑ ሰንጠረዥ ውስጥ ይፈለጋል: በ ፎርም ውስጥ በሚፈልጉ ጊዜ: የ ዳታ ሜዳዎች ከ ሰንጠረዡ ጋር የ ተገናኘ በ ፎርም ውስጥ ይፈለጋል

tip

The search described here is carried out by LibreOffice. If you want to use the SQL server to search in a database, then you should use the Form-based Filters icon on the Form bar.


የ መፈለጊያ ተግባር እንዲሁም ዝግጁ ነው ለ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያዎች: እርስዎ በሚጠሩ ጊዜ የ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያዎች: እርስዎ እያንዳንዱን አምድ ከ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ተመሳሳይ የ ዳታቤዝ አምዶች ለ ተገናኘ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ

መፈለጊያ በ

የ መፈለጊያ አይነት መወሰኛ

ጽሁፍ:

የ መፈለጊያ ደንብ ያስገቡ በ ሳጥን ውስጥ ወይንም ይምረጡ ከ ዝርዝር ውስጥ ከ መጠቆሚያው በታች ያለው ጽሁፍ ኮፒ ተደርጓል ወደ የ ጽሁፍ መቀላቀያ ሳጥን: ያስታውሱ ፍለጋ በሚያካሂዱ ጊዜ በ ፎርም ውስጥ: ማስረጊያ እና የ መስመር መጨረሻ ማስኬድ አይቻልም

Your search terms will be saved as long as the table or the form document is open. If you are running more than one search and you would like to repeat the search term, you can select a previously used search term from the combo box.

የ ሜዳው ይዞታ ባዶ ነው

ምንም ዳታ ያልያዙ ሜዳዎች ይገኙ እንደሆን መወሰኛ

የ ሜዳው ይዞታ ባዶ ነው

ዳታ የያዙ ሜዳዎች ይገኙ እንደሆን መወሰኛ

የት ልፈልግ

ለ መፈለጊያ ሜዳዎች መወሰኛ

ፎርም

እርስዎ ይወስኑ የ ሎጂካል ፎርም ፍለጋ እንዴት እንደሚካሄድ

note

ፎርም መቀላቀያ ሳጥን የሚታየው የ አሁኑ ሰነድ የ ፎርም ሰነድ ከ አንድ ሎጂካል ፎርም በላይ ካለው ነው: ይህ አይታይም በ ሰንጠረዥ ውስጥ በሚፈልጉ ጊዜ ወይንም በ ጥያቄ ውስጥ


የ ፎርም ሰነዶች በርካታ የ ሎጂካል ፎርሞች መያዝ ይችላሉ: እነዚህ እያንዳንዳቸው የ ፎርም አካላት ናቸው: ከ ሰንጠረዥ ጋር የ ተገናኘ

ፎርም መቀላቀያ ሳጥን የያዘው ስሞች ለ ሁሉም ሎጂካል ፎርሞች መቆጣጠሪያ አለ

ሁሉንም ሜዳዎች

በ ሁሉም ሜዳዎች ውስጥ መፈለጊያ እርስዎ በ ሰንጠረዥ ውስጥ ፍለጋ የሚያስኬዱ ከሆነ: በ ሰንጠረዥ ውስጥ በሁሉም ሜዳ ውስጥ ይፈለጋል: እርስዎ በ ፎርም ውስጥ ፍለጋ የሚያስኬዱ ከሆነ: ሁሉም ሜዳዎች የ ሎጂካል ፎርም (ይገባሉ በ ፎርም ) ውስጥ ይፈለጋል: እርስዎ በ ሰንጠረዥ መቆጣጠሪያ ሜዳ ውስጥ ፍለጋ የሚያስኬዱ ከሆነ: ሁሉም አምዶች የ ተገናኙ ከ ዋጋ ያለው ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ሜዳ ውስጥ ይፈለጋል

ያስታውሱ የ አሁኑ የ ሎጂካል ፎርም ሜዳዎች አንድ አይነት መሆን የለባቸውም: ለ ሜዳዎች በ ፎርም ሰነድ ውስጥ: የ ፎርም ሰነድ ሜዳዎች የያዘ ከሆነ የሚያመለክት በርካታ የ ዳታ ምንጮች (ይህም ማለት በርካታ የ ሎጂካል ፎርሞች) የ ሁሉም ሜዳዎች ምርጫ ብቻ ይፈለጋል ለ ተገናኙት ሜዳ ወደ ዳታ ምንጮች በ ፎርም ሰነድ ውስጥ

ነጠላ ሜዳ

በ ተወሰነ የ ዳታ ሜዳ ውስጥ መፈለጊያ

ማሰናጃዎች

የ መፈለጊያ መቆጣጠሪያ ማሰናጃ መግለጫ

ቦታ

የ መፈለጊያ ደንብ እና የ ሜዳ ይዞታዎች ግንኙነት ይወስኑ የሚቀጥሉይ ምርጫዎች ዝግጁ ናቸው:

Position

Description

በሜዳው ማንኛውም ቦታ

ሁሉንም ሜዳዎች ይመልሳል የ ፍለጋውን ደንብ የያዘ በ ሜዳ ውስጥ በ ማንኛውም ቦታ

በሜዳው መጀመሪያ

ሁሉንም ሜዳዎች ይመልሳል የ ፍለጋውን ደንብ የያዘ በ መጀመሪያው ሜዳ ውስጥ

በሜዳው መጨረሻ

ሁሉንም ሜዳዎች ይመልሳል የ ፍለጋውን ደንብ የያዘ በ መጨረሻው ሜዳ ውስጥ

በሜዳው ሙሉ

ሁሉንም ሜዳዎች ይመልሳል የ ፍለጋውን ደንብ የያዘ በ ትክክል ተመሳሳይ የሆነ ከ ይዞታው ጋር በ ሜዳ ውስጥ


note

ሁለገብ መግለጫ ሳጥን ውስጥ ምልክት ከ ተደረገበት ይህ ተግባር ዝግጁ አይሆንም


የ ሜዳ አቀራረብ መፈጸሚያ

ይወስኑ ሁሉም የ ሜዳ አቀራረብ እንደሚታሰብ በ እሁኑ ሰነድ ውስጥ በሚፈልጉ ጊዜ ሁሉም የ ሜዳ አቀራረብ ይታያል የ ተፈጠረ የሚቀጥለውን በ መጠቀም:

  1. በ ሰንጠረዥ ንድፍ ዘዴ ውስጥ ለ ሜዳ ባህሪዎች

  2. ከ ዳታ ምንጭ መመልከቻ የ አምድ አቀራረብ

  3. በ ፎርሞች ውስጥ የ መቆጣጠሪያ ባህሪዎች

መፈጸሚያ ሜዳ አቀራረብ ሳጥን ውስጥ ምልክት ከ ተደረገ: የ ዳታ ምንጭ መመልከቻ ሰንጠረዥ ወይንም ፎርም ውስጥ ይፈለጋል በ መጠቀም የ አቀራረብ ማሰናጃ እዚህ: ሳጥን ውስጥ ምልክት ካልተደረገ: የ ዳታቤዝ ውስጥ ይፈለጋል በ መጠቀም የ አቀራረብ ማስቀመጫ ከ ዳታቤዝ ውስጥ

ለምሳሌ:

You have a date field, which is saved in "DD.MM.YY" format in the database (for example, 17.02.65). The format of the entry is changed in the data source view to "DD MMM YYYY" (17 Feb 1965). Following this example, a record containing February 17 is only found when the Apply field format option is on:

የ ሜዳ አቀራረብ መፈጸሚ_ያ

መፈለጊያ ዘዴ

ማብሪያ

"ጥር" ይመልሳል: አይደለም "2"

ማጥፊያ

"2" ይመልሳል: አይደለም "ጥር"


እርስዎ ሁል ጊዜ የ ሜዳ አቀራረብ በ መጠቀም እንዲፈልጉ ይመከራሉ

የሚቀጥሉት ምሳሌዎች የሚያሳዩት የሚፈጠሩ ችግሮችን ነው እርስዎ በሚፈልጉ ጊዜ ያለ ሜዳ አቀራረብ: እነዚህ ችግሮች እንደሚጠቀሙት የ ዳታቤዝ አይነቶች ይለያያሉ: እና የሚፈጠሩት ለ አንዳንድ ነባር የ ውስጥ አቀራረብ ነው:

የ ፍለጋው ውጤቶች

ምክንያት

"5" returns "14:00:00" as a time.

Time fields are not defined for dBASE databases and must be simulated. To internally display the time "14:00:00", a "5" is necessary.

"00:00:00" returns all records of a standard date field.

የ ዳታቤዝ የ ቀን ዋጋዎችን በ ውስጣዊ ዘዴ ያስቀምጣል የተቀላቀሉ የ ቀን/ሰአት ሜዳ በ መጠቀም

"45.79" አይመልስም "45.79" ነገር ግን የ ጠቅላላ ሜዳ ምርጫ ይመረጣል በ አካባቢ ውስጥ

The view shown does not match what is stored internally. For example, if value "45.789" is stored in the database as a field of type "Number/Double" and the shown formatting is set to display only two decimals, "45.79" is only returned in searches with field formatting.


በዚህ ጉዳይ ውስጥ: መደበኛ አቀራረብ በ ውስጥ የ ተጠራቀመውን ዳታ ማመሳከሪያ አቀራረብ ነው: ለ ተጠቃሚው ሁል ጊዜ አይታይም: በተለይ ከ ተጠቀሙበት የ ዳታ አይነት እንዲያሳይ (ለምሳሌ: የ ጊዜ ሜዳ በ የ ዳታቤዝ ዳታቤዞች ውስጥ). ይህ እንደሚጠቀሙት የ ዳታቤዝ አይነት እና እያንዳንዱ የ ዳታ አይነት ይለያያል: በ ሜዳ አቀራረብ መፈለግ ተገቢ ነው: እርስዎ የሚፈልጉት በትክክል የሚታየውን ከሆነ: ይህ ያካትታል ሜዳዎች: የ ቀን አይነት: ጊዜ: ቀን/ጊዜ እና ቁጥር/ድርብ

However, searching without Apply field format is appropriate for larger databases with no formatting issues, because it is faster.

እርስዎ የሚፈልጉ ከሆነ ዋጋዎች በ መመርመሪያ ሳጥኖች ውስጥ: እና የ ሜዳ አቀራረብ መፈጸሚያ ከበራ: ከዛ እርስዎ ያገኛሉ "1" ምልክት ለ ተደረገባቸው መመርመሪያ ሳጥኖች: "0" ምልክት ላልተደረገባቸው መመርመሪያ ሳጥኖች: እና ባዶ ሀረግ ለማይታወቁ (tristate) መመርመሪያ ሳጥኖች: መፈለጊያው ተፈጽሞ ከሆነ በ የ ሜዳ አቀራረብ መፈጸሚያ ማሰናጃ ከጠፋ: ለ እርስዎ የ ቋንቋ-ጥገኛ በ ነባር ዋጋዎች ይታያል "እውነት" ወይንም "ሀሰት"

እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ የ ሜዳ አቀራረብ መፈጸሚያ በ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ በሚፈልጉ ጊዜ: እርስዎ ጽሁፍ ያገኛሉ በ ዝርዝር ሳጥኖች ውስጥ: እርስዎ የማይጠቀሙ ከሆነ የ ሜዳ አቀራረብ መፈጸሚያ እርስዎ ተመሳሳይ ይዞታዎችን ያገኛሉ በ መደበኛ ሜዳ አቀራረብ ውስጥ

ጉዳይ ማመሳሰያ

የ ላይኛው እና የ ታችኛው ፊደል ጉዳይ በ ፍለጋው ውስጥ ግምት ይሰጣቸው እንደሆን መወሰኛ

የ ኋሊዮሽ መፈለጊያ

የ ፍለጋ ሂደት የ ኋሊዮሽ አቅጣጫ ይሄድ እንደሆን መወሰኛ: ከ መጨረሻው እስከ መጀመሪያው መዝገብ ድረስ

ከ ላይ / ከ ታች

ፍለጋውን እንደገና ማስጀመሪያ: ወደ ፊት መፈለጊያ የሚጀምረው ከ መጀመሪያው መዝገብ ጀምሮ ነው: የ ኋሊዮሽ መፈለጊያ የሚጀምረው ከ መጨረሻው መዝገብ ጀምሮ ነው

ሁለገብ መግለጫ

You can use the following wildcards:

ሁለገብ

ትርጉም

ለምሳሌ

?

በ ትክክል ለ አንድ አሻሚ ባህሪ

"?loppy" ይመልሳል "Floppy"

"M?ller" ይመልሳል: ለምሳሌ: Miller እና Moller

*

ለ 0 ወይንም ተጨማሪ አሻሚ ባህርዎች

"*-*" ይመልሳል "ZIP-Drive" እና "ሲዲ-ራም"

"M*er" ይመልሳል ሁሉንም የገቡትን የሚጀምሩ በ "M" እና የሚጨርሱ በ "er" (ለምሳሌ: Miller, Moller, Mather)


If you want to search for the actual characters ? or *, precede them with a backslash: "\?" or "\*". However, this is only necessary when Wildcard expression is enabled. When the option is not enabled, the wildcard characters are processed like normal characters.

መደበኛ አገላለጽ

Searches with regular expressions. The same regular expressions that are supported here are also supported in the LibreOffice Find & Replace dialog.

በ መደበኛ አገላለጽ መፈለጊያ የሚያቀርበው ተጨማሪ ምርጫ ነው ከ ሁሉገብ መፈለጊያ መግለጫ ይልቅ: እርስዎ በ መደበኛ አገላለጽ የሚፈልጉ ከሆነ: የሚቀጥሉት ባህሪዎች ተመሳሳይ ናቸው ከ ሁሉገብ መፈለጊያ የ ተጠቀሙት ጋር:

መፈለጊያ በ ሁለገብ መግለጫ

መፈለጊያ በ መደበኛ መግለጫ

?

.

*

.*


ተመሳሳይ መፈለጊያ

መፈለጊያ ተመሳሳይ የሆኑ ደንቦችን በ መፈለጊያ ጽሁፍ ውስጥ: ይምረጡ ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን: እና ከዛ ይጫኑ የ ተመሳሳይ ቁልፍ ለ መግለጽ የ ተመሳሳይ ምርጫዎች

ተመሳሳይ የ ባህሪ ስፋት (ለ እሲያን ቋንቋ ብቻ ተችሏል)

Distinguishes between half-width and full-width character forms.

የሚሰማው እንደ (ጃፓንኛ) (ለ እስያ ቋንቋ ብቻ ተችሏል)

Lets you specify the search options for similar notation used in Japanese text. Select this checkbox, and then click the Sounds button to specify the search options.

Sets the search options for similar notation used in Japanese text.

እንደ እኩል መቁጠሪያ

እንደ እኩል የሚታየውን መፈለጊያ መወሰኛ

መተው

የሚተወውን ባህሪ መወሰኛ

ሁኔታ

ሁኔታ መውስመር የሚያሳየው መዝገብ መፈለጊያው የመለሰውን ነው: መፈለጊያ መጨረሻው ላይ ከ ደረሰ (ወይንም መጀመሪያው ላይ) በ ሰንጠረዥ ውስጥ: መፈለጊያው ራሱ በራሱ ይቀጥላል ወደ ሌላው መጨረሻ

In very large databases, finding the record in reverse search order can take some time. In this case, the status bar informs you that the records are still being counted.

Search/Cancel

ፍለጋው ተሳክቶ ከ ተፈጸመ: ተመሳሳይ ሜዳ በ ሰንጠረዥ ውስጥ ይደምቃል: እርስዎ ፍለጋውን መቀጠል ይችላሉ በ መጫን የ መፈለጊያ ቁልፍ እንደገና: እርስዎ የ ፍለጋውን ሂደት መሰረዝ ይችላሉ በ መጫን የ መሰረዣ ቁልፍ

መዝጊያ

ንግግሩን መዝጊያ: የ መጨረሻው መፈለጊያ ማሰናጃ ይቀመጣል እርስዎ እስከሚያጠፉ ድረስ LibreOffice

በርካታ ሰንጠረዦች ወይንም ፎርሞች በሚከፈቱ ጊዜ: እርስዎ የ ተለያዩ መፈለጊያ ምርጫዎች ማሰናዳት ይችላሉ ለ እያንዳንዱ ሰነድ: እርስዎ ሰነዶቹን በሚዘጉ ጊዜ የ መጨረሻው መፈለጊያ ምርጫ ብቻ ይቀመጣል

Please support us!