ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሾች

ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሾች

የሚቀጥሉት ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሾች ማሰናዳት ይቻላል በ ሁኔታዎችመደበኛ ማጣሪያ ንግግር ውስጥ

የ ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሽ

ተፅእኖ

እኩል (=)

ከ ሁኔታው ጋር እኩል ዋጋዎች ያላቸውን ማሳያ

ያንሳል (<)

ከ ሁኔታው ጋር ያንሳል ዋጋዎች ያላቸውን ማሳያ

ይበልጣል (>)

ከ ሁኔታው ጋር ይበልጣል ዋጋዎች ያላቸውን ማሳያ

ያንሳል ወይንም አኩል ይሆናል (< =)

ከ ሁኔታው ጋር ያንሳል ወይንም እኩል ይሆናል ዋጋዎች ያላቸውን ማሳያ

ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል (> =)

ከ ሁኔታው ጋር ይበልጣል ወይንም እኩል ይሆናል ዋጋዎች ያላቸውን ማሳያ

እኩል አይደለም (< >)

ከ ሁኔታው ጋር እኩል ያልሆነ ዋጋዎች ያላቸውን ማሳያ

ትልቁ

ማሳያ የ N (ቁጥር ዋጋ እንደ ደንብ) ትልቁን ዋጋ

ትንሹ

ማሳያ የ N (ቁጥር ዋጋ እንደ ደንብ) ትንሹን ዋጋ

ትልቁ %

ማሳያ የ ትልቁን N% (ቁጥር ዋጋ እንደ ደንብ) በ ጠቅላላ ዋጋ ውስጥ

ትንሹ %

ማሳያ የ ትልቁን N% (ቁጥር ዋጋ እንደ ደንብ) በ ጠቅላላ ዋጋ ውስጥ


Please support us!