ሰንጠረዥ

ዳታቤዝ አምዶች ማስገቢያ ንግግር ውስጥ: ይምረጡ የ ሰንጠረዥ ምርጫ ለማስገባት የ ተመረጠውን ዳታ ወደ ሰነድ ውስጥ እንደ ሰንጠረዥ: በ ንግግር ውስጥ: እርስዎ የትኛው የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ወይንም አምዶች እንደሚተላለፉ: እና የ ጽሁፍ ሰነድ እንዴት እንደሚቀርብ መወሰን ይችላሉ

ሰንጠረዥ

ሰንጠረዥ ቦታ ውስጥ: የ ቀስት ቁልፍ ይጠቀሙ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ አምዶች ለ መምረጥ እርስዎ የ ጽሁፍ ሰንጠረዥ ይዞታውን ማስገባት ወደሚፈልጉበት

የ ዳታቤዝ አምዶች

ወደ ጽሁፍ ሰንጠረዥ የሚገባውን የ ዳታቤዝ አምድ መወሰኛ: ሁሉም የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ አምዶች ተቀባይነት ያለገኙ: በ ሰንጠረዥ አምድ(ዶች) ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ከታች በኩል ተዘርዝረዋል: ማስገቢያው የሚለየው በ ፊደል ቅደም ተከተል ነው

የሰንጠረዥ አምድ (ዶች)

ሁሉም ወደ ዳታቤዝ አምዶች የሚገቡት ዝርዝር ወደ ሰነድ ውስጥ አምድ ይመደባል ለ እያንዳንዱ ተመሳሳይ ማስገቢያ በ ሰንጠረዥ ውስጥ: የ ማስገቢያ ደንብ በ ሰንጠረዥ አምድ(ዶች) ዝርዝር ሳጥን ይወስናል የ ዳታ ቅደም ተከተል በ ጽሁፍ ሰንጠረዥ ውስጥ

>>

ሁሉንም የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ዝርዝር ማንቀሳቀሻ ወደ ሰንጠረዥ አምድ(ዶች) ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ሁሉም የ ሜዳዎች ዝርዝር በ ሰንጠረዥ አምድ(ዶች) ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ወደ ሰነዱ ይገባሉ

>

ሁሉንም የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ዝርዝር ማንቀሳቀሻ ወደ ሰንጠረዥ አምድ(ዶች) ዝርዝር ሳጥን ውስጥ እንዲሁም ይችላሉ ሁለት ጊዜ በ መጫን ማስገቢያውን ለ ማንቀሳቀስ ወደ ሰንጠረዥ አምድ(ዶች) ሁሉም የ ሜዳዎች ዝርዝር በ ሰንጠረዥ አምድ(ዶች) ዝርዝር ሳጥን ወደ ሰነዱ ውስጥ ይገባሉ

<

የ ተመረጠውን የ ዳታቤዝ ሜዳ ማስወገጃ ከ ሰንጠረዥ አምድ(ዶች) ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ያስወገዱት ሜዳ በ ሰነዱ ውስጥ አይገባም

<<

ሁሉንም የ ዳታቤዝ ሜዳ ማስወገጃ ከ ሰንጠረዥ አምድ(ዶች) ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

አቀራረብ

የ ዳታቤዝ ሜዳዎች ወደ ሰነድ ውስጥ በሚገቡ ጊዜ አቀራረባቸውን መወሰኛ

ከ ዳታቤዝ

የ ዳታቤዝ አቀራረብ መቀበያ

ይምረጡ

አቀራረብ ከ ዝርዝር ውስጥ መወሰኛ: የ አቀራረብ መረጃ አንዳንድ ሜዳዎችን የማይቀበል ከሆነ እዚህ የ ቀረበው አቀራረብ ብቻ ለ አንዳንድ ዳታቤዞች ዝግጁ ይሆናል: እንደ የ ቁጥር ወይንም ቡሊያን ሜዳዎች አይነት: እርስዎ ከ መረጡ የ ዳታቤዝ ሜዳ በ ጽሁፍ አቀራረብ ውስጥ: እርስዎ ምንም አይነት አቀራረብ መምረጥ አይችሉም ከ ምርጫ ዝርዝር ውስጥ: የ ጽሁፍ አቀራረብ ራሱ በራሱ ይቀጥላል

እርስዎ የሚፈልጉት አቀራረብ በ ዝርዝር ውስጥ ከሌለ ይምረጡ "ሌላ አቀራረብ..." እና ይግለጹ የሚፈልጉትን አቀራረብ በ ቁጥር አቀራረብ ንግግር ውስጥ

ለ መጠቀም የ ተመደበው የ ቁጥር አቀራረብ ምርጫ ዝርዝር ሁልጊዜ የሚያመለክተው የ ዳታቤዝ ነው የ ተመረጠውን ከ ዳታቤዝ አምዶች ዝርዝር ሳጥን ውስጥ

የ ማስታወሻ ምልክት

ወደ ሰነድ ውስጥ ዳታ ለማስገባት እንደ ሰንጠረዥ: ትክክለኛው የ ሰንጠረዥ ምርጫ ንቁ መሆን አለበት: እና ከዛ ይምረጡ የ ዳታቤዝ ሜዳ ከ ሰንጠረዥ አምድ(ዶች) ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: የ ዳታቤዝ ሜዳ አቀራረብ ለ መግለጽ: ለውጡ ለ ቁጥር አቀራረብ የሚፈጸመው ለ መጨረሻው ምርጫ ነው: ምንም ለውጥ አያመጣም የ ዳታቤዝ ሜዳ ቢመረጥ ከ ዳታቤዝ አምዶች ዝርዝር ሳጥን ውስጥ ከ ሰንጠረዥ አምድ(ዶች) ዝርዝር ሳጥን ውስጥ


የ ሰንጠረዥ ራስጌ ማስገቢያ

የ ራስጌ መስመር ይገባ እንደሆን መወሰኛ ለ አምዶች በ ጽሁፍ ሰንጠረዥ ውስጥ

የ አምድ ስም መፈጸሚያ

የ ሜዳ ስሞች ይጠቀማል ለ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ እንደ ራስጌ ለ እያንዳንዱ የ ጽሁፍ ሰንጠረዥ አምዶች

ረድፍ ብቻ መፍጠሪያ

ባዶ የ ራስጌ መስመር ወደ ጽሁፍ ሰንጠረዥ ውስጥ ማስገቢያ በ መጠቀም የ ረድፍ ብቻ መፍጠሪያ ምርጫ ውስጥ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ራስጌዎች በ ሰነድ ውስጥ: ከ ዳታቤዝ ሜዳ ስሞች ጋር አይስማማም

ባህሪዎች

መክፈቻ የ ንግግር: እርስዎ የ ሰንጠረዥ ባህሪ መግለጽ የሚችሉበት: እንደ ድንበሮች እና አምዶች ስፋት ያሉ:

በራሱ አቀራረብ

Opens the dialog, in which you can select format styles that are immediately applied when inserting the table.

Please support us!