የ ዳታቤዝ አምዶች ማስገቢያ
ሁሉንም ሜዳዎች ምልክት የ ተደረገባቸውን መዝገቦች ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ መጠቆሚያው ባለበት ቦታ ማስገቢያ ምልክቱ የሚታየው የ አሁኑ ሰነድ የ ጽሁፍ ሰነድ ወይንም ሰንጠረዥ ከሆነ ብቻ ነው
ከ ዳታ ምንጭ መቃኛ ውስጥ ይምረጡ መዝገብ እርስዎ ወደ ሰነድ ውስጥ ማስገባት የሚፈልጉትን እና ከዛ ይጫኑ የ ዳታ ወደ ጽሁፍ ምልክት: መዝገቡ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ በ ሰነዱ ውስጥ ይገባል: ከ እያንዳንዱ ሜዳ ይዞታ ጋር ከ መዝገቡ ኮፒ ከ ተደረገው የ ሰንጠረዥ አምድ ጋር: እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ በርካታ መዝገቦች እና ማስተላለፍ ወደ ሌላ ሰነድ በ መጫን የ ዳታ ወደ ጽሁፍ ምልክት: እያንዳንዱ መዝገብ ይጻፋል ወደ አዲሱ ረድፍ ውስጥ
ከ ዳታ ምንጭ መቃኛ ውስጥ ይምረጡ ማስገባት የሚፈልጉትን መዝግበ ወደ ሰነዱ ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ ዳታ ወደ ጽሁፍ ምልክት: ወይንም ይጎትቱ-እና-ይጣሉ ከ ዳታ ምንጭ መቃኛ ውስጥ ወደ ሰነዱ ውስጥ: ይህ ይከፍታለ የ ዳታቤዝ አምዶች ማስገቢያ ንግግር: ይምረጡ ዳታው ይጨመር እንደሆን እንደ ሰንጠረዥ እንደ ሜዳዎች ወይንም እንደ ጽሁፍ :
እርስዎ ያሰናዱት ምርጫ በ ዳታቤዝ አምዶች ማስገቢያ ንግግር ውስጥ እና ይቀመጣል እና ንቁ ይሆናል በሚቀጥለው ጊዜ ንግግሩ ሲጠራ: ይህ የ ማስቀመጫ ሂደት ነፃ ነው ከ ዳታቤዝ እና ይመዘግባል ምርጫዎችን ለ ከፍተኛ 5 ዳታቤዞች
ዳታ በ ሰነድ ውስጥ እንደ ሰንጠረዥ ከ ገባ: የ ሰንጠረዥ ባህሪዎች አይቀመጡም በ ከ ዳታ ጋር በ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ከ መረጡ በራሱ አቀራረብ ተግባር ለ አቀራረብ ሰንጠረዥ LibreOffice የ አቀራረብ ቴምፕሌት አይሰይምም: ይህ ቴምፕሌት ራሱ በራሱ ይጠቀማል እርስዎ ዳታ ካስገቡ እንደ ሰንጠረዥ እንደገና: ምርጫዎቹ ካልተቀየሩ በስተቀር