LibreOffice 25.2 እርዳታ
የሚታየውን ዳታ ማነቃቂያ በ በርካታ-ተጠቃሚዎች አካባቢ: የሚታየውን ዳታ ማነቃቃት ዳታውን ዘመናዊ ያደርገዋል
ማነቃቂያ
ይጫኑ ቀስቱን ቀጥሎ ያለውን ከ ማነቃቂያ ምልክት አጠገብ ያለውን ለ መክፈት ንዑስ ዝርዝሩን በሚቀጥለው ትእዛዝ:
ማነቃቂያ - ከ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ተነቃቃውን ይዞታ ማሳያ
እንደገና መገንቢያ - እንደገና መገንቢያ መመልከቻ የ ዳታቤዝ ሰንጠረዥ: ይህን ትእዛዝ ይጠቀሙ የ ሰንጠረዡን አካል በሚቀይሩ ጊዜ
Please support us!