LibreOffice 24.8 እርዳታ
አሁን የተመረጠውን የ ዳታ ሜዳ ይዞታ መሰረት ባደረገ መዝገብ ማጣሪያ
በራሱ ማጣሪያ
መጠቆሚያውን በ ሜዳ ስም ውስጥ ያድርጉ እርስዎ ይዞታውን ማጣራት በሚፈልጉት ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ የ በራሱ ማጣሪያ ምልክት ውስጥ: የ እነዚህ መዝገቦች ይዞታ ብቻ ተመሳሳይ የሚታይ የ ሜዳ ስም ይመረጣል
ለምሳሌ: ሁሉንም ደንበኞች በ አዲስ አበባ ውስጥ ለ መመልከት: ይጫኑ የ ሜዳ ስም በ ማስገቢያ ውስጥ "አዲስ አበባ". በራሱ ማጣሪያ ሁሉንም ደንበኞች ከ አዲስ አበባ ከ ዳታቤዝ ውስጥ ያገኛል
እርስዎ የ አሁኑን በራሱ ማጣሪያ ማስወገድ ይችላሉ በ እንደ ነበር መመለሻ ማጣሪያ/መለያ ምልክት ወይንም ከ ዳታ - ማጣሪያ - እንደ ነበር መመለሻ ማጣሪያ
በ ተመሳሳይ ጊዜ በርካታ የ ሜዳ ስሞች ለ ማጣራት: ይጫኑ የ ነባር ማጣሪያ ምልክት: የ ነባር ማጣሪያ ንግግር ይታያል: እርስዎ በርካታ ማጣሪያ መመዘኛ የሚቀላቅሉበት