መቃኛ ማብሪያ/ማጥፊያ

የ ዳታ ምንጭ መቃኛ መመልከቻ ማብሪያ እና ማጥፊያ መቃኛ ማብሪያ/ማጥፊያ ምክት የሚታየው በ ሰንጠረዥ ዳታ መደርደሪያ

ምልክት

መቃኛ ማብሪያ/ማጥፊያ

ዳታቤዝ ባጠቃላይ

የ ዳታ ምንጭ መቃኛ ውስጥ ለ እርስዎ ይታያል የ ዳታ ምንጮች መመዝገቢያ በ LibreOffice ከ ጥያቄዎች እና ሰንጠረዥ ጋር

ግንኙነት መመስረቻ - ወዲያውኑ እርስዎ በሚመርጡ ጊዜ ዕያንዳንዱን ሰንጠረዥ ወይንም ጥያቄ: ግንኙነት ለ ዳታ ምንጭ ይመሰረታል: አንዴ ግንኙነት ከ ተከፈተ: የ ዳታ ምንጩ ስም ለ ጥያቄዎች ወይንም ለ ሰንጠረዥ ማስገቢያ እና ለ ስም ለ ጥያቄ ወይንም ሰንጠረዥ የ ተመረጠው ይታያል በ ማድመቂያ ዘዴ ደምቆ

Please support us!