LibreOffice 7.6 እርዳታ
መክፈቻ የ ቀስት ራስጌዎች እቃ መደርደሪያ: ምልክቶቹን ይጠቀሙ ለ ተመረጠው መስመር ዘዴዎችን ለ መግለጽ
የ ቀስት ዘዴ ምልክት የሚታየው እርስዎ በሚስሉ ጊዜ ነው: በ መሳያ ተግባሮች: በበለጠ ለመረዳት ይህን ይመልከቱ የ መስመር ዘዴዎች ክፍል በ እርዳታ ውስጥ
የ ቀስት ዘዴ
Please support us!