ማድመቂያ ቀለም

የ አሁኑን ማድመቂያ ቀለም ወደ ተመረጠው ጽሁፍ መደብ መፈጸሚያ: ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: ይጫኑ የ ማድመቂያ ምልክት: ማድመቅ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ የ ማድመቂያ ምልክት እንደገና: የ ማድመቂያ ቀለም ለ መቀየር: ይጫኑ ቀስት አጠገብ ያለውን ማድመቂያ ምልክት እና ይጫኑ እርስዎ የሚፈልጉትን ቀለም

ምልክት

ማድመቂያ ቀለም

ማድመቂያ ለመፈጸም

 1. አቀራረብ መደርደሪያ ላይ: ይጫኑ የ ማድመቂያ ቀለም ምልክት

  የ ማስታወሻ ምልክት

  የ ማድመቂያ ቀለም ለ መቀየር ይጫኑ ቀስት አጠገብ ያለውን ማድመቂያ ቀለም ምልክት እና ከዛ ይጫኑ እርስዎ የሚፈልጉትን ቀለም


 2. ማድመቅ የሚፈልጉትን ጽሁፍ ይምረጡ

  የ ምክር ምልክት

  አንድ ቃል ብቻ ማድመቅ ከፈለጉ ሁለት-ጊዜ ይጫኑት


 3. To turn off highlighting, press Esc.

ማድመቂያውን ለማጥፋት

 1. የ ደመቀውን ጽሁፍ ይምረጡ

 2. አቀራረብ መደርደሪያ ላይ: ይጫኑ ቀስት አጠገብ ያለውን ማድመቂያ ቀለም ምልክት እና ከዛ ይጫኑ መሙያ የለም

Please support us!